የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ፈጠራ ዘርፍ ተገቢውን ትኩረት ይሻል ተባለ

    አቶ ብሩክ አያሌው በድሬዳዋ አዲሱ 2ተኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት የባዮሎጂ ቤተ- ሙከራ ቴክኒሺያን ነው፡፡ መምህሩ በአገር አቀፍ ደረጃ በተደረገው የሳይንስና ቴክኖሎጂ የፈጠራ ውድድር ላይ ተሳታፊ ነበር፡፡ በውድድሩም በኢንጅነሪንግ እና በማቲማቲክስ የፈጠራ ዘርፍ ችግር ፈቺ የሆነ የፈጠራ ውጤት ማለትም ሽፈራውና ኪኒን ዛፍን ጨምሮ ከተለያዩ እጽዋት የሳሙና ውጤቶችን በማዘጋጀት ይዞ በመቅረብ 1ኛ በመውጣት የዋንጫ ተሸላሚ መሆን ችሏል፡፡…

    Read More