በስነ ምግብ የዳበረ አኗኗርን ለመመስረት የሚዲያ ባለሞያዎች እገዛ እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ

    በድሬዳዋ የሚገኙ ሴክተር ተቋማት የኮሙዩኒኬሽን ባለሙያዎችም ሆነ የሚዲያ አካላት የተመጣጠነ ምግብ ለእናቶችና ህፃናት ያለውን ፋይዳ በአግባቡ አውቀው ግንዛቤ የመፍጠር ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ፡፡   የድሬደዋ አስተዳደር ጤና  ቢሮ ከድሬዳዋ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ጋር በመቀናጀት ለኮሙዩኒኬሽን ባለሞያዎችና ለጋዜጠኞች  የተመጣጠነ ምግብ ለእናቶችና ህፃናት ጤና ላይ ያለውን ጠቀሜታ የሚያሳይ ስልጠና ሰጥቷል ፡፡ በሀገራችን ያሉ እናቶችና ህጻናት ከቅድመ ወሊድ…

    Read More