የድሬደዋ አስተዳደር የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ
የኖብል ኮሮና ቫይረስ በመላው ዓለም ከፍተኛ አደጋ በደቀነበትና ስጋት በፈጠረበት ጊዜ ላይ እንገኛለን። የቫይረሱ መተላለፊያ መንገድ ከመቀራረብና ከንክኪ ጋር የተገናኘ መሆኑ የእለት ተለት ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ በተለመደው መንገድ እንዳይከናወን ተፅእኖ እያሳደረም ይገኛል። ቫይረሱ እያስከተለ ካለው የሞት አደጋ ባሻገር በአለምአቀፍ ደረጃ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ እንዲገታ ያደረገ ሲሆን ቀላል የማይባል ስነልቦናዊ ጫናም እየፈጠረ ይገኛል ። የኮረና ቫይረስ…


