በሁለቱ ሀገራት መካከል የተደረገው ስምምነት ሀገራችን በአለም አቀፍ ደረጃ ከእንስሳት ሃብት ተጠቃሚ እንድትሆን እንደሚያስችልም ተገልፃል፡፡

    በኢትዮጲያና ጅቡቲ ድንበር አካባቢዎች የእንስሳት ጤናን በመጠበቅና አስተማማኝ የንግድ ስርዓትን በመዘርጋት የሀገሪቱን ተጠቃሚነት ለማሳደግ የሚያስችል ስምምነት ሁለቱ ሀገሮች በድሬዳዋ አስተዳደር ተፈራረሙ፡፡ ድንበር ተሻጋሪውን የእንስሳት ጤና እክብካቤና የጋራ ተጠቃሚነት ሰነድ የፈረሙት የኢ.ፌ.ድ.ሪ ግብርና ሚኒስቴር አቶ ዑመር ሁሴንና የጅቡቲ እርሻ ሚኒስቴር አማካሪ ዶክተር ታባረክ መሐመድ ናቸው ፣ በዚሁ ጊዜም ሀገራችን ጤናማ የአንስሳት ሃብትን ለአለም ገበያ በማቅረብ ተጠቃሚ…

    Read More

      ትክክለኛ ለውጥ ከራስ ይጀምራል

      ሀገራችን አጓጊ፣ተስፋ ሰጪ እና አስደማሚ ኢኮኖሚያዊ፣ፖለቲካዊ እና ማህበራዊ ውጤቶች የተመዘገቡበት የለውጥ ጉዞ ላይ ትገኛለች፡፡ መንግሥት በርካታ የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችን፣ ጋዜጠኞችንና የፖለቲካ አክቲቪስቶችን ከእስር ፈትቷል፡፡ በአገር ውስጥ ካሉ የፖለቲካ ፓርቲዎችና ሲቪክ ማኅበራት ጋርም በለውጡ ዙሪያ ሠፊ ውይይትን አድርጓል፡፡ በውጭ አገራት ተሰደው የነበሩ ፖለቲከኞችና አክቲቪስቶች ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገቡ ተደርጓል፡፡  ሌላው ትልቅ ዋጋ የሚሰጠውና ለአገሪቱም ሆነ…

      Read More

        አረጋዊያን ድርብ ክብር ይገባቸዋል

        አረጋውያን የዕድሜ ባለጸጋና ናቸው፡፡ በዚህ ዕድሜያቸው ውስጥ የታመቁ ዕውቀቶች፣ ልምዶች እና ጥበቦች ይገኛሉ፡፡ ዕድሜ ከቀለም ብቻ ሳይሆን በተግባር እና በኑሮ በርካታ ጠቃሚ ትምህርቶችን አስተምሯቸዋል፡፡ አረጋዊያን በወረቀት ላይ ሳይሆን በልቦናቸው የተጻፉ የበርካታ ጠቃሚ ታሪኮች ባለቤትም  ጭምር ናቸው፡፡ ባጠቃላይ አረጋዊያን ሀገር ናቸው ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ ስለዚህ ሀገር ማለት ሰው ነው ብለን ከተግባባን አረጋዊያን በእርግጥም ሀገር ናቸው፡፡  እንግዲህ…

        Read More