የሴቶች ቀን በአስተዳደሩ በፓናል ውይይት ተከብሯል፡፡
በድሬዳዋ አስተዳደር የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማሳደግና አመራር ሰጪነታቸውን ለማጠናከር እንደሚሰራ የአስተዳደሩ የሴቶችና ህጻናት ጉዳይ ቢሮ ገለፀ በአለም አቀፍ ደረጃ 108 ጊዜ በሀገራችን ለ43 የሴቶች ቀን ተከብሯል “የላቀ ትኩረትና ቁርጠኝነት ለሴቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎ በሚል” መሪ ቃል ሴቶች ቀን በአስተዳደሩ ሲከበር የድሬዳዋ አስዳደር የሴቶች ህፃናት ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ፈጡም ሙስጠፋ እንዳሉት በድሬዳዋ አስተዳደር የሴቶችን አመራር…


