የዓመታት የመጠጥ ውሃ ጥያቄያችን ምላሽ ማግኘቱ አስደስቶናልየድሬዳዋ የፕሮጀክቱ ተጠቃሚዎች
ከዘጠኝ መቶ ሚሊዮን ብር በላይ የተገነባው የመጠጥ ውሃና ሳንቴሽን ፕሮጀክት ተጠናቆ ሙሉ በሙሉ አገልግሎት መጀመሩ እንዳስደሰታቸው አስተያየታቸው ለኢዜአ የገለፁት ተጠቃሚዎች ተናገሩ፡ አስተያየት ሰጪዎች እንደተናገሩት የፌደራልና የድሬዳዋ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ተመርቆ ለሁሉም አገልግሎት መስጠት የጀመረው ፕሮጀክት የዓመታት የነዋሪውን የውሃ ጥያቄ ምላሽ የሚሰጥ ነው፤ ፕሮጀክቱ ዘላቂ አገልግሎት እንዲሰጥ በጥንቃቄ እንደሚይዙት ነው ነዋሪዎቹ የገለፁት፡፡ ሐጂ ሸምሸዲን…


