የግንቦት 20 28ኛ አመት በዓል በድሬዳዋ አስተዳደር የችግኝ ተከላ ተካሄደ
ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እንደ ሀገር በችግኝ ተከላ መርሃ ግብር መሠረት እንደ ድሬዳዋ አስተዳደርም ከከፍተኛ አመራር እስከ መካከለኛ አመራር እንዲሁም ማህበረሰቡ በችግኝ ተከላው ተካፍለዋል፡፡ የአስተዳደሩ ም/ከንቲባ አቶ መሀዲ ጊሪ በችግኝ ተከላ መርሃ ግብሩ ላይ እንደተናገሩት ከተማችንን ውብና ፅዱ በማድረግ አረንጓዴ ልማትን ለማስቀጠል ሁሉም የማህረሰብ አካላት የበኩሉን ኃላፊነት እንዲወጣ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ የድሬዳዋ የኢህኤግ ፅ/ቤት…


