ሁለተኛ ሀገር አቀፍ የፅዳት ዘመቻ በድሬደዋ ከተማ ተካሄደ

    በድሬደዋ ከተማ በጠቅላይ ሚኒሰተር ዶ/ር አብይ አህመድ በተላለፈው መልእክት መሰረት የተለያዩ አመራሮች፣ ነዋሪ ህብረተሰብ እና የሰራዊት አባላት እንዲሁም የቆሻሻ አስወጋጅ ማህበራት ተሳትፈዋል፡፡   በፅዳት ዘመቻው የተሳተፉ የከተማዋ ነዋሪዎች ዘረኝነትን እንፀየፋለን አብሮነትን እናከብራለን ሲሉ አስተያየታቸውን ሰተዋል፡፡ የድሬደዋ አስተዳደር መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ እስቅያስ ታፈሰ በጽዳት ዘመቻው ላይ እንደተናገሩት ቁሻሻን ከቤታችን እንደምናስወግደደው ሁሉ በውስጣችን ያለውን…

    Read More

      በአስተዳደሩ ባለፉት 9 ወራት ብቻ ከ697 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰብስቧል  ይህም የእቅዱ 87.6 በመቶ ያህሉ ነው፡፡

      የድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት 2ተኛ የስራ ዘመን 41ኛ መደበኛ ጉባኤውን አካሄደ፡፡ በጉባኤው የአስፈፃሚ አካላት የ9 ወራት የስራ አፈፃፀም ሪፖርትና የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴዎች የመስክ ምልከታ አስተያየት ቀርቦ በምክር ቤቱ አባላት ውይይት ተደርጎበታል፡፡ በ2011 በጀት ዓመት የአስተዳደሩ ኢኮኖሚ ከሚያመነጨው ገቢ እስከ ሶስተኛው ሩብ ዓመት ድረስ ከመንግስታዊ ታክስ 796,750,013 ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ የእቅዱን 87.55 በመቶ 697,522,868ብር መሰብሰብ…

      Read More

        የድሬዳዋን የ20 ዓመታት የመጠጥ ውሃ ችግር ይፈታል የተባለው ፕሮጀክት ተመረቀ

        የድሬዳዋን ህዝብ የዓመታት የንፁሁ መጠጥ ውሃ ጥያቄን ለ20 ዓመታት ይፈታል የተባለውና ከ9 መቶ ሚሊዮን ብር በላይ የተገነባው የንፁሁ መጠጥ ውሃና ሳንቴሽን ፕሮጀክት ተመርቋል፡፡ በሙሉ አቅሙ አገልግሎት መጀመሩን የውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ተናገሩ፡፡         የድሬዳዋ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የህዝብ ግንኙነትና የለውጥ ሥራዎች ባለሙያ አቶ መሊዮን ስብሃት ለኢዜአ እንደተናገሩት በአለም ባንክ ብድርና ድጋፍ እንዲሁም በአስተዳደሩ በጀት ላለፉት 6…

        Read More

          የዓመታት የመጠጥ ውሃ ጥያቄያችን ምላሽ ማግኘቱ አስደስቶናልየድሬዳዋ የፕሮጀክቱ ተጠቃሚዎች

          ከዘጠኝ መቶ ሚሊዮን ብር በላይ የተገነባው የመጠጥ ውሃና ሳንቴሽን ፕሮጀክት ተጠናቆ ሙሉ በሙሉ አገልግሎት መጀመሩ እንዳስደሰታቸው አስተያየታቸው ለኢዜአ የገለፁት ተጠቃሚዎች ተናገሩ፡          አስተያየት ሰጪዎች እንደተናገሩት የፌደራልና የድሬዳዋ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ተመርቆ ለሁሉም አገልግሎት መስጠት የጀመረው ፕሮጀክት የዓመታት የነዋሪውን የውሃ ጥያቄ ምላሽ የሚሰጥ ነው፤ ፕሮጀክቱ ዘላቂ አገልግሎት እንዲሰጥ በጥንቃቄ እንደሚይዙት ነው ነዋሪዎቹ የገለፁት፡፡         ሐጂ ሸምሸዲን…

          Read More

            ሉካንዳ ቤቶች የዋጋ ጭማሪ አድርገዋል ሲሉ ነዋሪዎች ቅሬታ አሰሙ መንግስት በበኩሉ ነፃ ገበያ ብንከተልም ህዝብ ሲመዘበር ዝም አንልም ብሏል፡፡

            ሀገራችን ኢትዮጲያ የምትከተለው ነፃ ገበያ መር የኢኮኖሚ ፖሊሲ መሆኑን ተከትሎ ከመሰረታዊ የፍጆታ እቃዎች ውጪ ባሉት እቃዎች ላይ መንግስት የዋጋ ተመን ማስቀመጥ እንደማይችል ይታወቃል፡፡ ሆኖም ይህንን መብት በመጠቀም አንዳንድ ነጋዴዎች የዋጋ ጭማሪ በማድረግ የህዝብን ኢኮኖሚ ሲያቃውሱ እየተስተዋለ ነው፡፡       ከፋሲካ በአል ጀምሮ በተለያዩ የአስተዳደሩ አካባቢዎች በሚገኙ ሉካንዳ ቤቶች የ1 ኪሎ የከብት ስጋ ዋጋ እስከ 360 ብር…

            Read More

              Ayyaana Faasikaa yeroo kabajnu jaalala gochaan mul’isuu akka qaban dhaaman

              Bulchiinsa Dirree Dhawaatti kurfii Addaa tan Ayyaana Faasikaa ykn Du’aa ka’uu Iyyasuus Kiristoos sababeefachuun Biiroon Dhimma Komunikeeshinii Mootummaa Adda durumman qopheesse irratti Abboottiin Amantaa jiraatotaaf dhaamsa dhaamaniin akka addeessanitti Ayyaana Faasikaa yeroo kabajnu jaalala gochaan mul’isuu akka qaban dhaaman. Abboottiin AmantaAmantaa dhaamsa gamtaan dabarsaniin akka addeessanitti Ayyaanicha yeroo kabajnu Gooftaa Iyyasuus Kiristoos jaalala ilmaan namaaf…

              Read More

                ፋሲካን ስናከብር ፍቅርን በተግባር በማሳየት እንዲሆን የሃይማኖት አባቶች መከሩ ህዝበ ክርስቲያኑ ማህበራዊ እሴቶችን ለመታደግ ላደረገው ርብርብ ምስጋና ተችሮታል፡፡

                በድሬዳዋ አስተዳደር የፋሲካ በዓል በልዩ ሁኔታ ተከብሮ ውሏል፡፡ በድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ዋና አዘጋጅነት በተዘጋጀው ልዩ የበዓል ፕሮግራም ላይ የተገኙት የሃይማኖት አባቶችም ለነዋሪው ህዝብ የፋሲካ በአል ሲከበር ክርስቶስ ለሰው ልጆች የከፈለውን መስዋትነት በማሰብ ፍቅርን በተግባር በማሳየት ሊሆን እንደሚገባ ተናግረዋል፡፡      የሃይማኖት አባቶቹ ባስተላለፉት የጋራ መልዕክት የፋሲካ በዓል ታላቅ ፍቅር የታየበት እንደመሆኑ መጠን በዓሉን…

                Read More