የድሬዳዋን የ20 ዓመታት የመጠጥ ውሃ ችግር ይፈታል የተባለው ፕሮጀክት ተመረቀ
የድሬዳዋን ህዝብ የዓመታት የንፁሁ መጠጥ ውሃ ጥያቄን ለ20 ዓመታት ይፈታል የተባለውና ከ9 መቶ ሚሊዮን ብር በላይ የተገነባው የንፁሁ መጠጥ ውሃና ሳንቴሽን ፕሮጀክት ተመርቋል፡፡ በሙሉ አቅሙ አገልግሎት መጀመሩን የውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ተናገሩ፡፡ የድሬዳዋ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የህዝብ ግንኙነትና የለውጥ ሥራዎች ባለሙያ አቶ መሊዮን ስብሃት ለኢዜአ እንደተናገሩት በአለም ባንክ ብድርና ድጋፍ እንዲሁም በአስተዳደሩ በጀት ላለፉት 6…


