የመብራት ፈረቃው ሰኔ 30 ድረስም ላይቆይ ይችላል ተባለ

    በመላው ሀገሪቱ በተከሰተው የሃይል እጥረት ምክንያት የመብራት አገልግሎት በፈረቃ መሰጠት መጀመሩ ይታወሳል፡፡ ይህንንም ተከትሎ ወቅቱ ክረምት በመሆኑ ግድቦች ይሞላሉ ተብሎ ስለሚታመን እስከ ሰኔ 30 ድረስ ላይቆይም እንደሚችልና መብራት በመደበኛነት የ24 ሰአት አገልግሎት ሊሰጥ እንደሚችል አቶ ሰለሞን ደሳለኝ የኢትዮጵያ ኤሌትሪክ ኃይል አገልግሎት ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ገልፀዋል፡፡ አሁን ባለው ሁኔታ የውሃ መጠኑ በቀን 30…

    Read More