የግንቦት 20 28ኛ አመት በዓል በድሬዳዋ አስተዳደር የችግኝ ተከላ ተካሄደ

    ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እንደ ሀገር በችግኝ ተከላ መርሃ ግብር መሠረት እንደ ድሬዳዋ አስተዳደርም ከከፍተኛ አመራር እስከ መካከለኛ አመራር እንዲሁም ማህበረሰቡ በችግኝ ተከላው ተካፍለዋል፡፡ የአስተዳደሩ ም/ከንቲባ አቶ መሀዲ ጊሪ በችግኝ ተከላ መርሃ ግብሩ ላይ እንደተናገሩት ከተማችንን ውብና ፅዱ በማድረግ አረንጓዴ ልማትን ለማስቀጠል ሁሉም የማህረሰብ አካላት የበኩሉን ኃላፊነት እንዲወጣ ጥሪ አቅርበዋል፡፡   የድሬዳዋ የኢህኤግ ፅ/ቤት…

    Read More

      የሀገር አቀፍ እና አስተዳደራዊ ፈተናዎች ማስፈፀሚያ የንቅናቄ መድረክ ተካሄደ

           በንቅናቄ መድረኩ የትምህርቱ ዘርፍ ባለድርሻ አካላትና የተማሪ ወላጆች እንዲሁም የፀጥታ አካላት ተሳታፊ ሆነዋል። በ2011ዓ. ም የትምህርት ዘመን ከሰኔ 3-5 የ10 ክፍል ተፈታኞች 4795 ከሰኔ 6-11 የ12ክፍል ተፈታኞች 1560 ከሰኔ 12-14 የ8 ክፍል ተፈታኞች 7070 በአስተዳደሩ በአጠቃላይ 13 ,425 ተፈታኞች እንደሚፈተኑ ተገልፃል።     ፈተናው የተሳካ እንዲሆን በአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ የሚመራ ኮማንድ ፖስት ተዋቅሮ ስራ መጀመሩንም…

      Read More

        ሁሉም የድሬዳዋ ወዳጆች ግብርን በአግባቡ በመክፈል እውነተኛ ተቆርቋሪነታቸውን በተግባር እንዲያሳዩ ጥሪ ቀረበ

        “ግዴታዬን እወጣለሁ፣ መብቴንም እጠይቃለሁ” በሚል መሪ ቃል ከግንቦት 18-ሰኔ 16 ቀን 2011 ዓ.ም ለአንድ ወር በተለያዩ መርሃ ግብሮች የሚተገበር የታክስ ንቅናቄ በድሬዳዋ አስተዳደር ተጀመረ፡፡ የታክስ ንቅናቄው የመክፈቻ ፕሮግራሙ ላይም በገቢዎች ሚኒስቴር የታክስ ሚኒስቴር ዴታ የሆኑት አቶ መሐመድ አብዶ እና የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ መሐዲ ጊሪን ጨምሮ የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮችና የስራ ኃላፊዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች…

        Read More