1440ኛው የኢድ -አልፈጥር የስግደት ስነ-ስርአት ተመላሾች የቁርስ ግብዣ ተደረገ

    በድሬደዋ አስተዳደር ልዩ ስሙ መስቀለኛ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ የሚኖሩ የክርስትና እምነት ተከታዮች ለ1440ኛው የኢድ-አልፈጥር የስግደት ስነ-ስርአት ተመላሾችን የቁርስ ግብዣ አደረጉ፡፡   በስነ-ስርአቱ ተሳታፊ የነበሩ የእምነቱ ተከታዮች በሰጡት አስተያየት ድሬዳዋ ቀድሞ የነበራት ፍቅር የተመለከቱበትና  በጋራ ደስታን የማሳለፍ ሂደት እና ድባብ እንዳጣጣሙት ተናግረዋል፡፡ አስተያየት ሰጪዎች አክለውም የድሬደዋ መገለጫን አዲሱ ትውልድ በልዩ ፍቅር ሊንከባከበው ይገባል፤ እኛም ፍቅራችንንና ህብረታችን…

    Read More

      1440ኛው ታላቁ የኢድ-አልፈጥ በዓል በድሬዳዋ አስተዳደር በድምቀን ተከብሯል ፡፡

      ሙስሊሙ ማህበረሰብ በረመዳን ወር ያዳበርነውን የሰላምና የመረዳዳት ልምድ በማስቀጠል የሀገራችንን ሁለንተናዊ ሰላም ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡   በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ ህዝበ ሙሰሊም ከማለዳው 12 ሰዓት አንስቶ ነበር የተለያዩ ሀይማኖታዊ ተግቢርታዎችን በማሰማት በከተማ አስተዳደሩ በሚገኘው የኢድ-ሷሏት  መስገጃ ቦታ ያመሩት፡፡ በኢድ-ሷሏት መስገጃ ስነ-ስርዓት ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ መሀዲ ጊሬ እንዳሉት የኢድ-አልፈጥ በዓል ለዘመናት…

      Read More

        የአካባቢ ብክለትን መከላከል የሁሉም ማህበረሰብ ኃላነፊነት ነው ተባለ

        በድሬዳዋ አስተዳደር የአካባቢ የደንና የአየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን መስሪያ ቤት የአለም የአካባቢ ቀን በግልና በድሬዳዋ አስተዳደር “የአካባቢ ብክለትን እንከላከል” በሚል መሪ ቃል በአለም ለ46ኛ ጊዜ በሀገራችን ለ26ኛ ጊዜ እንዲሁም በአስተዳደሩ ለ16ኛ ጊዜ በተለያዩ ዝግጅት ተከብሯል፡፡   በትላንትናው እለት በተዘጋጀው የፓናል ውይይት ዝግጅት ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የድሬዳዋ አስተዳደር የኢህአዴግ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ብሩክ ግዛው እንደተናገሩት…

        Read More