አመለ ሸጋው አሰግድ ተስፋዬ ታስቦ ውሏል

    በእግር ኳስ ሂወቱ በርካቶችን ያስደመመው አሰግድ ተስፋዬ ( ፔሌ ) ሁለተኛ  ሙት ዓመት መታሰቢያ በእግር ኳስ ጨዋታ ዝግጅት ተከብሯል፡፡ የአሰግድ ተስፋዬ ሁለኛ ዓመት ታስቦ ሲውል በርካቶች አሁንም ድረስ ከአይምሮአቸው የማይጠፋውን የእግር ኳስ ችሎታውን በማስታወስ ነበር፡፡ አመለሸጋው አሰግድ ተስፋዬ ከእግር ኳስ ችሎታው በተጨማሪ በስፖርታዊ ጨዋነት ለበርካታ ተጫዋቾች አርያ መሆን የቻለ ነው፡፡ ዛሬም ድረስ ህልፈቱ ለበርካቶች አስደንጋጭ…

    Read More

      የኦሎምፒክ ሳምንት የጎዳና የሩጫ ውድድር

      የኦሎምፒዝም የሰፖርት መረሆዎችን አላማ ታሳቢ በማድረግ የሚከበረው የኦሎምፒክ ሳምንት በከተማችን ድሬደዋ በተለያዩ መርሀ ግብሮች ተከበሯል፡፡ ከነዚህ መርሀ ግብሮች መካከል የ5 ክሎ ሜትር የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ሳምንቱን አድምቆታል፡፡ ለወደፊት እሮጣለሁ በሚል መሪ ቃል የተካሄደው ይህ የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ከህፃናት እስከ አዋቂዎች ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል ያካፈለ ነበር፡፡   የአለም የኦሎምፒክ ሳምንት በዚህ ደማቅ የሩጫ ውድድር…

      Read More

        የኦሎምፒክ ሳምንት በድሬዳዋ በከፍተኛ ህዝባዊ ንቅናቄ እየተከበረ ነው

             ለአለም አቀፍ መድረኮች አገራችን ኢትዮጵያ ያስጠሩ እና ሰንደቅ አላማችን ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ ያደረጉ አትሌቶች አሉን፡፡        እነዚህ አትሌቶች እና በአለም አቀፍ መድረክ ያለን ገናና ዝና ተጠናክሮ እንዲቀጥል ለኦሎምፒክ ስፖርት እና ለኦሎምፒዝም ትልቅ ትኩረት በመስጠት በአገር አቀፍ ደረጃ ንቅናቄ ይደረጋል፡፡      በከተማችን ድሬዳዋም ኦሎምፒክ ሳምንት በከፍተኛ ህዝባዊ ተሳትፎ እና ንቅናቄ በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ይገኛል፡፡…

        Read More

          ህብረተሰቡ ደረሰኝ የመጠየቅ ባህሉን በማዳበር የአገሪቷን ገቢ በማሳደግ የድርሻውን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ

          «ግዴታዬን እወጣለሁ መብቴን እጠይቃለሁ»  በሚል መሪ ቃል ከግንቦት 18 እስከ ሰኔ 16/2011 ዓ.ም ለአንድ ወር በተለያዩ ዝግጅቶች በአስተዳደሩ የተከበረው የታክስ ንቅናቄ ውጤታማ እንደነበር ተገለፀ፡፡   በድሬደዋ አስተዳደር የገቢዎች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ካሊድ መሀመድ ለአንድ ወር ሲካሄድ የቆየው የታክስና የገቢ ንቅናቄ፣ በስፖርታዊ ውድድሮች፣ በፓናል ውይይቶች እንዲሁም በመስክ ጉብኝቶች መከበሩን ገልፀዋል፡፡ የታክስ ንቅናቄው ለአንድ ጊዜ ብቻ…

          Read More

            መጪውን ክረምት ከመፃህፍት ጋር ለማሳለፍ የሚያግዝ የንባብ ሣምንት ተከበረ  የማይጠቅም ባህልን በማስወገድ፣ የሚበጀንን በማስቀጠል፣ መልካምን መልመድ ይገባል ተብሏል፡፡

            የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መፃሐፍት ኤጀንሲ ከድሬዳዋ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት እንዲሁም ከድሬዳዋ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጋር በጋራ በመሆን የተዘጋጀው “ክረም  ተ መፃህፍት በአንባቢዋ ድሬ” የንባብ ሣምንት በተለያዩ ዝግጅቶች ታዋቂ ደራሲያንና የኪነ-ጥበብ ሰዎች በታደሙበት በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ ውሏል፡፡ አውደ ርዕዩ በድሬዳዋ አስተዳደር ሲከበር ይህ ለሁለተኛ ጊዜ ነው፡፡   ባሳለፍነው ሳምንት በአስተዳደራችን ድሬዳዋ ምድር ባቡር…

            Read More

              ህብረተሰቡን ያማከለ መሠረተ ልማት ለመዘርጋት ፍላጐትን አካቶ ማቀድ እንደሚገባ ተገለፀ

                ከ2012 እስከ 2014 ዓ.ም የካፒታል ኢንቨስትመንት እቅድን ለማካሄድ በአስተዳደሩ ባሉ ቀበሌዎች ውስጥ ነዋሪ የሆኑ ሴቶችና ወንዶች  እንዲሁም ባለድርሻ አካላትን አሳታፊ ያደረገ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተሠጥቷል፡፡ የከተሞችን የመሠረተ ልማት የማስፋፋት አቅም ለማጠናከርና በከተሞች  መልካም አስተዳደርን ለማስፈን የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከተሞች ተመርጠው የበጀት ድጋፍ እየተደረገ ይገኛል፡፡ በዚህ ድጋፍ አማካኝነትም ባለፉት ዓመታት በርካታ የመሠረተ…

              Read More

                ድሬደዋ በፊት የነበራትን ስሟን ለመመለስ በአስተዳደሩ ተሾሚዋች የፅዳት ስራ በዘጠኙም ከትማ ቀበሌዋች ተካሄደ።

                ድሬዳዋን ከወንጀል እና ከቆሻሻ እናፅዳት”በሚል መሪ ቃል የተጀመረው የፅዳት ስራ በየወሩ የሚካሂድ ሲሆን የአስተዳደሩ ተሾሚዋች በዘጠኙም የከተማ ቀበሌዋች ከጠዋቱ 12ሰዓት ጀምሮ ቅዳሜና እሁድ ጠዋት አፅድተዋል። በ05 ቀበሌ የፅዳት ስራው ላይ ተሳታፊ የነበሩት በአስተዳደሩ በምክትል ከንቲባ መአረግ ከኒትባ መሀዲ ጊሪ የፀዳት ስራውን አስመልክተው እንደተናገሩ ከተማዋን ማፅዳት ብቻ ሳይሆን በውስጣችን ያለውን ቂም በቀል በማፅዳት ከተማዋን ወደ ነበረችበት…

                Read More

                  ድሬዳዋ በፊት የነበራትን ስሟን ለመመለስ በነገው እለት የአስተዳደሩ ተሾሚዋች የፅዳት ዘመቻ ሊያካሂዱ ነው።

                   “ድሬዳዋን ከወንጀል እና ከቆሻሻ እናፅዳት”በሚል መሪ ቃል ሴኔ15 እና16/2011 በአስተዳደሩ አመራሮችና የፅዳትና ውበት ኤጀንሲ እንዲሁም የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ በጋራ በመሆን በከተማዋ ክምር ቆሻሻ ባለበት አካባቢዋችና በየቤቱ ሳይወገዱ የቀሩ ቆሻሻዋችን የማፅዳት ስራ እንደሚከናወን የአስተዳደሩ ምክትል ከኒትባና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ ከድር ጆሀር ለጋዜጠኞች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ገልፀዋል። ምክትል ከንቲባው ከዚህም ጋር በማያያዝ የከተማዋ ፅዳት በመጠበቅ…

                  Read More

                    የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ እንደ ሀገር የተሻለ የስራ እድል መፍጠሪ መሆናቸው ተገለፀ፡፡

                    በምስራቁ የሀገሪቱ ክፍል ብቸኛ የሆነውና በቅርቡ አንደሚመረቅ እቅድ ለተያዘለት የኢንዱስትሪ ፓርክ ብቁና ገበያው የሚፈልገውን ሰው ኃይል ለማሰልጠን የሚያስችል ስራ በመስራት ላይ እንዳለ አስተዳደሩ አስታወቀ፡፡   በከተማዋ የሚገኘው የኢትዮ ጣሊያን ፖሊ ቴከኒክ ኮሌጅዋ በበኩሉ ያልታየና የጥናት ስራዬን አጠናቅቄ ወደ ትግበራ ገብቻለሁ ብሏል፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከኒትባና የንግድ ኢኑዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ከድር ጆሀር በፓናል ውይይቱ…

                    Read More

                      ህብረተሰቡ አካላዊ እንቅስቃሴን በማዘወተር ተላላፊ ያልሆኑ በሽታ እንዲከላከሉ ጥሪ ቀረበ

                      ለ4ኛ ጊዜ በአስተዳደራችን ድሬዳዋ በተካሄደው ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ማህበረሰቡ አካላዊ እንቅስቃሴዎችን በማድረግ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን እንዲከላከል ጥሪ ቀረበ፡፡   የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ምክትል  ኃላፊ አቶ ዩሱፍ ሠኢድ ጨምሮ በርካታ ማህበረሰቦችና ከተለያዩ አካባቢዎች የተወጣጡ ነዋሪዎች የተሳተፉበት በዚህ የስፖርታዊ እንቅስቃሴ ላይ አቶ ዩሱፍ እንደተናገሩት ጤናማ ማህበረሰብ መፍጠር ብንችል ስለልማት ስለኢኮኖሚና  ስለፖለቲካ ማውራት እንችላለን ብለዋል ፡፡ የአስተዳደሩ ጤና…

                      Read More