ወጣቱ የአመለካከት ለውጥ በማምጣት የተሰጠውን ሀገራዊ ተልእኮ ለመወጣት የይቻላል መንፈስ እንዲኖረው ጥሪ ቀረበ፡፡
የድሬዳዋ አስተዳደርና የሀረሪ ክልል ወጣቶችና እስፖርት ኮሙሽን ከፌደራል ሴቶች ህፃናት ወጣቶች ሚኒስተር ጋር በመተባበር ለአስተዳደሩና ለሀረሪ ክልል ወጣቶች የህይወት ክህሎት ስልጠና ተሰጠ፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሙሽን ኮሙሽነር አና ዑመር በስልጠናው መክፈቻ ባስተላለፉት መልዕክት ወጣቶች የሚታየውን አንፃራዊ ሠላምና ለማስቀጠል በመረጋጋትና ከስሜታዊነት በመፅዳት ምክናታዊ አስተሳሰብን በመያዝ የተሻለ ሀሳብን በመደገፍ የሀሳብ ልህቅናን የበላይነት የምታፀባሩቁበት ሁኔታ…


