የአረንጓዴ አሻራ በድሬደዋ ተጀመረ ፡፡

    እንደ ሀገር በአንድ ጀንበር 200 ሚሊዮን ችግኝ ለመትከል የተያዘውን እቅድ እውን ለማድረግ በድሬዳዋ ነዋሪዎች በአንድ ጀንበር 200 ሺህ ችግኝ የመትከል ሂደቱ ተጀምሯል። በድሬደዋ አስተዳደር ከተዘጋጁት 6 መአከላት አንዱ በሆነው መከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል የመከላከያ ሰራዊትና የፅጥታ አካላት የችግኝ ተከላ እያካሄዱ ይገኛሉ። የአረንጓዴ አሻራ የማኖር ሂደት ከንጋት አስራ ሁለት ሰዓት ጀምሮ እየተካሂደ ነው ፡፡በአስተዳደሩ ከሐምሌ 22/2011 እስከ…

    Read More