የተሳሳቱ መረጃዎች ስርጭት ለድሬደዋ ሰላም ማጣት መንስኤ እንደነበር ተገለጸ የድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት 43ኛ መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል፡፡

    ባሳለፍነው ሳምንት 2ኛ የስራ ዘመን 43ኛ መደበኛ ጉባኤውን ያካሄደው የድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት በአስተዳደሩ ወቅታዊ የጸጥታ ጉዳዮች ላይ መክሯል፡፡ በጉባኤው ላይ የወቅቱን ጸጥታ ጉዳይ ሪፖርት ያቀረቡት የፍትህ ጸጥታና ህግ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ የሆኑት የተከበሩ አቶ ሙሳ ጠሃ ናቸው፡፡ የምክር ቤቱ ህግ ፍትህና መልካም አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴም ግብረ መልስ አቅርቧል፡፡ ምክር ቤቱ በሁለት ቀናት ውሎው…

    Read More