ትውልድ ተሻጋሪ አጀንዳዎችን ብቻ ልናስብ እና ልንተግብር ይገባል

    ይህች ዓለማችን በርካታ አማራጭ ሀሳቦች በተለያዩ መንገዶች እዚህም እዚያም የሚደመጡባት ናት፡፡ ከእነዚህ አማራጭ አስተሳሰቦች መሀል አንዳንዶቹ በቁጣ ድምጽና በመሳሪያ ታጅበው ሳንፈልጋቸውና ሳናምንባቸው እንድንቀበላቸው የሚያስገድዱ ናቸው፡፡ እነዚህ አስተሳሰቦች የዜጎችን መብቶች ለመጣስና ነጻነትንና ዴሞክራሲን ለማጥፋት እንደተነሱ ገና ከአነሳሳቸው የሚያስታወቁ ናቸው፡፡ ሌሎቹ አማራጨ አስተሳሰቦች ደግሞ በማባበያ እና በሽንገላ ቃላትየታጀቡ፤ በበሬ ወለደ የፈጠራ ወሬ የተሞሉ ሲሆን የዋሆችን የማሳመን አቅማቸው…

    Read More

      በንግዱ ሥራዐት ላይ የህግ የበላይነት ሊሰፍን ይገባል

      መንግስት የህዝቡን ኑሮ ለማሻሻል ሰፊ ጥረትና ርብርብ እያደረገ ይገኛል፡፡ ሥራ አጥነትና ድህንትን ለመቀነስ በሥራ ዕድል ፈጠራው በተለይ ወጣቶችና ሴቶችን በንቃት ያሳተፈ ሥራ እየሠራ ነው፡፡ የተንቀሳቃሽ ፈንድ በማዘጋጀት  የብድር ምችችት በማድረግ ኑሯቸውን ለማሻሻል ለሚጥሩ የተመቻቸ ሁኔታ ለመፍጠር ተሞክሯል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ለሠራተኛው መንግስት የደረሰበትን አቅም ባገናዘበ መልኩ በተለያዩ ጊዜያቶች የደሞዝ ጭማሪ አድርጓል፡፡ጭማሪው በገበያው ላይ ሊያመጣ የሚችለውን ለውጥ…

      Read More

        ለችግሮቻችን ባለቤት እና አድራሻ ልናበጅላቸው ይገባል

        የመልካም አስተዳደር ችግሮችም አንበላቸው ሌሎች ችግሮች  የአስተዳደራችን  አሊያም የሀገራችን ችግር የሚሆኑት ትንንሽ  የምንላቸው ችግሮች እየተደመሩ  ሲሄዱ ነው፡፡ ችግሮች ደግሞ እየተደመሩ የሚሄዱት  ትክክለኛ አድራሻቸው ባለመታወቁ ነው  አለበለዚያም  ለችግሮቹ ያለን ግምት የተሳሳተ ከመሆኑ የተነሳ ሊሆን ይችላል፡፡ ከዚሁ ጋራ ተያይዞ ችግሮቻችንን  በባለቤትነት ስሜት ለመፍታት ያለመንቀሳቀስ በራሱ እንደ አንድ ችግር አድራሻና ባለቤት ሊፈለግለት ይገባል፡፡ የትኛውም ችግር ያራሱ  አድራሻ እና…

        Read More