የኢፌድሪ መከላከያ ሠራዊት በህወሃት አጥፊ ቡድን ላይ እየወሰደ ያለውን እርምጃ እንደሚደግፉ የለገቢራ ገጠር ቀበሌ ነዋሪዎች ተናገሩ::
የህወሃት አጥፊ ቡድን በቀርቡ በሰሜን እዝ ላይ ድንገተኛ ጥቃት መፈፀሙን ተከትሎ የሀገር መከላከያ ሠራዊታችን እርምጃ መውሰድ መጀመሩንና የህግ የበላይነት የማስከበር ስራ እየሰራ መሆኑን ተከትሎ ዜጎች መንግስት እየወሰደ ያለውን እርምጃ በመደገፍ ከመንግስት ጎን መሆናቸውን እየገለፁ ይገኛሉ፡፡ በድሬዳዋ እስተዳደር ስር ከሚገኙ ገጠር ቀበሌዎች አንዷ በሆነችው ለገቢራ ገጠር ቀበሌ ነዋሪዎች በወቅታዊ የሀገራችን ሁኔታ ላይ ውይይት ያደረጉ ሲሆን በውይይታቸውም…


