መልዕክተ ድሬ 702

                        ልዩነቶቻችን ውበት እና መብቶቻችን እንጂ የግጭት መንስኤዎች ሊሆኑ አይገባም! ልዩነቶች ከነባራዊ ሁኔታዎቻችን አሊያም ከዝንባሌዎቻቻንና ከፍላጎቶቻችን የሚመነጩ የማንነታችን መገለጫዎች ናቸው ፡፡ ከዚህአንጻር ምንም ዓይነት ልዩነቶች ከተፈጥሯዊ ማንነታችንና ከዕምነታችን ስለሚመነጩ በአስተሳሰብና በተግባራችን ሊገለጡ ይችላሉ፡፡ እነዚህ ልዩነቶቻችን አንዳንዶቹ ገናከጠዋቱ ስንወለድ ጀምሮ አብረውን የነበሩበመሆናቸው ፤ አንዳንዶቹ ደግሞ ከጊዜ በኋላ በመኖር ሂደት አምነገንባቸው የተቀበልናቸው ስለሆኑ ከማንነታችን ጋር በእጅጉ የተቆራኙ…

    Read More