የድሬደዋ አሰተዳደር ምክር ቤት የግብርና ተፈጥሮ ሀብትና አከባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በከተማ ግብርና ላይ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን ጎበኘ።
የድሬደዋ አሰተዳደር ምክር ቤት የግብርና፣ ተፈጥሮ ሀብትና አከባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከታህሳስ 24/2015 ዓ.ም ጀምሮ በከተማና በገጠር በግብርናው ዘርፍ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን እየጎበኘ ሲገኝ በዛሬ ውሎውም በአካባቢ ልማት ኤጀንሲና በተደራጁ ወጣቶች የተሰሩ ስራዎችን ጎብኝቷል። በዚህም በከንቲባ ጽ/ቤት ጊቢ ውስጥ የሚገኙ ችግኞችን፣ በጎሮ ት/ቤት የሚገኙትን የተለያዩ የደረሱ አትክልቶችን እንዲሁም በገንደ ተስፋ አካባቢ በመገኘት በከተማ ግብርና…


