#ዜና የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለ2017 የትምህርት ዘመን ለአቅመ ደካማ ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ ለትምህርት ቢሮ አስረክቧል

አንድም ሕፃን በመማሪያ ቁሳቁስ አጥረት ምክንያት ከትምህርት መቅረት የለበትም በሚል መርህ የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ ያበረከተ ሲሆን፤ ድጋፉንም ለድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስረክቧል፡፡

Read More