ጦርነት ከፈታው ወሬ የፈታው ይብሳል

    ሀገራችን ኢትዮጵያ ላለፉት በራካታ ዓመታት የውጪና የውስጥ እርስ በእርስ ግጭቶችና ጦርነቶችን አሳልፋለች፡፡ በዚህም ምክኒያት  በፖለቲካው፣ በማህበራዊውና በኢኮኖሚው ዘርፍ ትልቅ እመረታ ማምጣት ሲገባት በተቃራኒው ከድጡ ወደ ማጡ እያለች እዚህ ደርሳለች፡፡ የሚገርመውና የሚያሳዝነው ግን አብዛኛዎቹ የውጪም ሆነ የውስጥ እርስ በእርስ ግጭቶች የተከሰቱት በተሳሳቱ ወሬዎችና ሀገራችንን የማተራመስ አጀንዳ ያነገቡ ኃይሎች በሚያቀነባብሩት የሚዲያ ወሬ ድግስ ነው፡፡ ሀገራችን ኢትዮጵያ ከውስጥም…

    Read More

      ጦርነት ከፈታው ወሬ የፈታው ይብሳል

      ሀገራችን ኢትዮጵያ ላለፉት በራካታ ዓመታት የውጪና የውስጥ እርስ በእርስ ግጭቶችና ጦርነቶችን አሳልፋለች፡፡ በዚህም ምክኒያት  በፖለቲካው፣ በማህበራዊውና በኢኮኖሚው ዘርፍ ትልቅ እመረታ ማምጣት ሲገባት በተቃራኒው ከድጡ ወደ ማጡ እያለች እዚህ ደርሳለች፡፡ የሚገርመውና የሚያሳዝነው ግን አብዛኛዎቹ የውጪም ሆነ የውስጥ እርስ በእርስ ግጭቶች የተከሰቱት በተሳሳቱ ወሬዎችና ሀገራችንን የማተራመስ አጀንዳ ያነገቡ ኃይሎች በሚያቀነባብሩት የሚዲያ ወሬ ድግስ ነው፡፡ ሀገራችን ኢትዮጵያ ከውስጥም…

      Read More

        ተክክለኛና ምክኒያታዊ እንድንሆን መረጃን ከትክክለኛ ምንጭ እንውሰድ

        ማንኛውም ሀገር ወዳድ ዜጋ በማህበራዊው፣ በኢኮኖሚውና በፖለቲካው በንቃት ተሳትፎ ለሀገሩ አንዳች አስትዋጽዖ ማበርከት ይፈልጋል፡፡ ይህንን የተቀደሰና ከሀገር ፍቅር የሚመነጭ ፍላጎት ውጤታማ እንዲሆን ለማድረግ እና ቀጣይ እንዲሆን ለማድረግ ትክክለኛና ከምንጩ የተቀዳ መረጃ ያስፈልገናል፡፡ ምክኒያቱም ስለራሳችንም ሆነ ስለሀገራችን ትክክለኛና ተገቢ ውሳኔ ለመወሰን በትክክለኛ መረጃ ላይ መመስረት ስለሚገባ ነው፡፡ አሁን እንደሀገር  እና እንደ ህዝብ የምንገኝበት  ተጨባጭ ሁኔታ  እንደሚያመላክተው …

        Read More

          በንግዱ ሥራዐት ላይ የህግ የበላይነት ሊሰፍን ይገባል

          መንግስት የህዝቡን ኑሮ ለማሻሻል ሰፊ ጥርትና ርብርብ እያደረገ ይገኛል፡፡ ሥራ አጥነትና ድህንትን ለመቀነስ በሥራ ዕድል ፈጠራው በተለይ ወጣቶችና ሴቶችን በንቃት ያሳተፈ ሥራ እየሠራ ነው፡፡ የተንቀሳቃሽ ፈንድ በማዘጋጀት  የብድር ምችችት በማድረግ ኑሯቸውን ለማሻሻል ለሚጥሩ የተመቻቸ ሁኔታ ለመፍጠር ተሞክሯል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ለሠራተኛው መንግስት የደረሰበትን አቅም ባገናዘበ መልኩ በተለያዩ ጊዜያቶች የደሞዝ ጭማሪ አድርጓል፡፡ጭማሪው በገበያው ላይ ሊያመጣ የሚችለውን ለውጥ…

          Read More

            Artist and activist Tamagn Beyene welcomed in Dire Dawa

            Artist and activist tamagn beyene got warm welcome by the community, stalk holders and government officials administration at Dire Dawa international airport. On the welcome ceremony mayor of Dire dawa, Ebrahim Usman said, activist TAmagn contributed significantly to the existing change to come through his advocators or human and democratic rights, and promoting Ethiopianism for…

            Read More

              Activist Johar Mohammed and Ethio-somali region vice president Mustefe Mohammed held peace discussion in Dire dawa

              Activist Johar Mohammed and vice president of Ethio-Somali region , Mustefe Mohammed arrived dire –dawa on Sunday morning , “ugas” and “Aba Gada” and dwellers of the city presidented warm welcome leading them to Dire –dawa university . On the opening of the discussion held in the university hall the mayor of Dire-Dawa, Ebrahim Usman…

              Read More

                Lucy College graduated 847 students

                One of the early private higher education institutions Lucy College graduated 538 students in first degree and trained 309 students of 4th rank in different fields of study . The vice president of the college mrs ,Mekdes Mehari who opened the decorated graduation ceremony reported that the collage educated more than 15 thousand students until this…

                Read More

                  የህግ የበላይነትን በህጋዊ መንገድ ማረጋገጥ ለዜጎች  መከበር  ዋስትና ነው

                  የህግ የበላይነትን በህጋዊ መንገድ ማረጋገጥ ለዜጎች  መከበር  ዋስትና ነው በዓለማችን በየትኛውም ሀገር አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ እገዳ የማይጣልባቸው ሰብዐዊም ሆኑ ዴሞክራሲያዊ መብቶች የሉም፤ አይገኙምም፡፡ ሁሉም የመብት ዓይነቶች በአጠቃቀማቸው ላይ የህግ ጥሰት ሲታይባቸው በህጋዊ መንገድ እገዳ ሊጣልባቸው ይችላል፡፡ የትኞቹንም መብቶቻችንን ስንጠቀም የህጎች ሁሉ የበላይ የሆነውን ህገ መንግስትና ሌሎች ዝርዝር ህጎችን ፣ አዋጆችንና መመሪያዎችን የምንጥስ ከሆነ መብቶቹ መብቶች መሆናቸው ይቀርና ወንጀሎች…

                  Read More

                    የህግ የበላይነትን በህጋዊ መንገድ ማረጋገጥ ለዜጎች መከበር ዋስትና ነው

                    በዓለማችን በየትኛውም ሀገር አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ እገዳ የማይጣልባቸው ሰብዐዊም ሆኑ ዴሞክራሲያዊ  መብቶች  የሉም፤ አይገኙምም፡፡ ሁሉም የመብት ዓይነቶች በአጠቃቀማቸው  ላይ  የህግ ጥሰት ሲታይባቸው በህጋዊ መንገድ እገዳ ሊጣልባቸው ይችላል፡፡ የትኞቹንም መብቶቻችንን ስንጠቀም የህጎች ሁሉ የበላይ የሆነውን ህገ መንግስትና ሌሎች ዝርዝር ህጎችን ፣ አዋጆችንና መመሪያዎችን  የምንጥስ ከሆነ መብቶቹ መብቶች መሆናቸው ይቀርና ወንጀሎች ይሆናሉ፡፡ እንግዲህ ይሄኔ ነው የህግ የበላይነት…

                    Read More

                      ለተቀዳጀነው ትክክለኛ ዴሞክራሲ ዋጋ ልንሰጥ ይገባል

                      የአቋም መግለጫ ለተቀዳጀነው ትክክለኛ  ዴሞክራሲ ዋጋ ልንሰጥ ይገባል “ዴሞክራሲ” ቃሉ ከግሪክ የመጣና የፖለቲካ ጉዳይ ሲነሳ ሁሌም አብሮ የሚነሳ ታልቅ መልዕክት ያዘለ ቃል ነው፡፡ በየጊዜው ወደ ስልጣን ሊመጡ የሚፈልጉ የፖለቶካ ፓርቲዎች የህዝብን ልብ ለመማረክና ትኩረት ለማግኘት በምርጫ ቅስቀሳ ወቅት ደጋግመው የሚናገሩት ቃል ነው፡፡ ይሁን እንጂ ብዙዎች በተግባር ለማሳየትና ልክ እንደ ቃሉ መሠረታዊ ትርጉም ስልጣን የህዝብስለሆነ ከህዝብ ፍላጎትና…

                      Read More