የ2011 ዓ.ም የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ተማሪዎች ቅበላ ከጥቅምት 15-18 እንደሚሆን ተገለጸ፡፡
ዩኒቨርሲቲው ተማሪዎችን ሲቀበል ከቤተሰብ የተረከበውን አደራ በሙሉ ኃላፊነት ለመወጣት ከአስተዳደሩና ከባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ በመሆን እንደሚሰራ ዶ/ር ያሬድ ማሞ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አስታውቀዋል፡፡ የሀይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ኡጋዞች፣ አባገዳዎች እንዲሁም የተለያዩ የባለድርሻ አካላት በታደሙበት የውይይት መድረክ ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ኢብራሂም ኡስማንን ጨምሮ ከሲቲ ዞን አስተዳደርና ከመርመርሳ ጉዳዩይመለከተናል ያሉ የማህበረሰብ ክፍሎች ስለ አካባቢው…


