Karoora Roga Komunikeeshinii waggoota 10 irratti mari’atame.

    Bulchiinsa Dirree Dhawaatti roga Komunikeeshiniin waggoottan 5 jalqabaa waggoota 5 kan itti aanu walumaa galatti waggoota 10 dhufutti Biiroon Dhimma Komunikeeshinii hojiiwan raawachuuf karoorfate irratti qaamolee ga’ee irratti mariisiseera. Marii kana irratti qaamoleen Komunikeeshinii Araddoota Magaalaa fi kan Sektaroota Bulchiinsaa hirmaataniiru.

    Read More

      በአስተዳደሩ ለወጣቱ የስራ እድል ፈጠራ ታሳቢ ተደርገው በከፍተኛ ወጭ እየተገነቡ ያሉ የመስሪያና መሸጫ ሼዶች ፈጥነው ወደስራ እንዲገቡ ሊሰራ እንደሚገባ የአስተዳደሩ ምክር ቤት የበጀትና ኢኮኖሚ ንግድና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡

      ቋሚ ኮሚቴው የ1ኛ ሩብ አመት የመስክ ምልከታውን እያካሄደ ይገኛል፡፡ የቋሚ ኮሚቴው አባላት የመስክ ምልከታቸውን የጀመሩት በኢንዱስትሪ መንደር በአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ልማት ኮርፖሬሽን ባለቤትነት የወጣቱን የስራ እጦት እንደሚያቃልል ታምኖበት በመገንባት ላይ የሚገኘውን የብረታ ብረትና እንጨት ማምረቻ ወርክሾፕ የግንባታ ሂደት በመመልከት ነበር ፡፡ በወቅቱም በቁጥር ስድስት የሆኑት ወርክሾፖች በ29 ሚሊየን ብር ወጪ በመገንባት ላይ እንደሚገኙና ተጠናቀው…

      Read More

        ከ 38 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የድሬዳዋ አስተዳደር የመጀመሪያ ደረጃና ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ህንፃ ተመረቀ፡፡

        በድሬዳዋ አስተዳደር ልዩ ስሙ ከዚራ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የተገነባው የመጀመሪያ ደረጃና ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ህንፃ የተመረቀ ሲሆን በምረቃው ስነ-ስርዓቱ ላይም ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች፣ የሀይማኖት አባቶችና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ ተገኝተዋል፡፡ በአስተዳደሩ የተገነባው የመጀመሪያ ደረጃና ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ህንፃ የፍትህ ስርዓቱን ለማጎልበት ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረውና ህንፃውም የተቋሙን አገልግሎት ምቹ ለማድረግ ይቻል…

        Read More

          አቅም ለመገንባት የሚሰጡ ስልጠናዎችን ወደ ተግባር በመለወጥ የሚዲያ እና የኮሙዩኒኬሽን ሙያን ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ::

          ለኦዲዮ ቪዥዋል ባለሞያዎች ለ10 ቀናት የዘለቀ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ከኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ /ኦ.ቢ.ኤን/ ጋር በመተባበር ለ10 ቀናት የዘለቀ የኦዲዮ ቪዥዋል ስልጠና ሰጥቷል፡፡ ከኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ በመጡ ሁለት ባለሞያዎች በተሰጠው ስልጠና ከሴክተር ተቋማትና ከቀበሌዎች የተውጣጡ የኦዲዮ ቪዥዋል ባለሞያዎች፣ የህዝብ ግንኙነት ባለሞያዎችና ሀላፊዎች በስልጠናው ተካፋይ ሆነዋል፡፡ ስልጠናው የካሜራ እና የኤዲቲንግ ጽንሰ ሃሳቦችን ከማስጨበጥ ባሻገር…

          Read More