“የኢትዮጵያ ድል መሰረቱ የጠላት ድክመት ሳይሆን የእኛ ብርታትና ትብብር መሆኑን አውቀን፣ ይበልጥ አንድነታችንን አጠናክረን መቆም ይገባናል።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ