ለመላው ኢትዮጲያዊን –

እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ አለን!

በድሬዳዋ አለም አቀፍ ስቴዲየም ሲካሄድ የነበረው ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሄራዊ እግር ኳስ ቡድን አንድ ጎል አግብቶ ጨዋታውን አጠናቅቆታል።

በድጋሚ እንኳን አብሮ ደስ አለን!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *