የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጅሀርን ጨምሮ የካቢኔ አባላት እና የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ያካሄዱት ጨዋታ በድሬዳዋ ከፍተኛ የመንግስት ሀላፊዎች 3ለ0 የኢትዮጵያ ጋዜጠኞችን አሽንፏል።

በእግር ኳስ ጨዋታውም የድሬዳዋ አስተዳደር ከፍተኛ ባለስልጣናት አብላጫውን ጨዋታ በበላይነት የመሩ ሲሆን ክቡር ከንቲባ ከድር ጅሀርን በጨዋታው አንድ ጎል አግብቷል።

በአሁኑ ሰዓትም በሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች መካከል ጨዋታው እየተካሄደ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *