የድሬደዋ አስተዳደር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ባለስልጣን በ2016በጀት አመት ከሁሉም ክልልና የከተማ አስተዳደሮች የላቀ እቅድ አፈፃፀም በማስመዝገብ በአንደኝነት በማጠናቀቅ ሶስት የትራፊክ እጃቢ ሞተሮች ተሸላሚ ሆኗል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *