በስራ ዕድል ፈጠራ በኩል የሚሰሩ ስራዎች የህብረተሰቡ ተጠቃሚነት እውን የሚያደርጉ መሆን እንደሚገባቸው ተገለፀ
#ህዳር 23/2017 በስራና ክህሎት ሚኒስቴር የአሰሪና ሰራተኛ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ዳንኤል ተሬሳ በድሬዳዋ አስተዳደር በስራ ዕድል ፈጠራ ረገድ የተሰሩ ስራዎችን ጎብኝተዋል። ሚኒስትሩ በወረዳ 08 እና 09 የተቷገበሩና የስራ ዕድል ፈጠራ ዘርፍ የተኙ ውጤቶች የተመለከቱ ሲሆን ከተጠቃሚዎች ጋር እና ከዘርፉ አመራሮች ጋር ተወያይተዋል። አቶ ዳንኤል ድሬዳዋ የተገኙበት ዋና አላማ እንደ ሀገር በስራ ዕድል ፈጠራ በኩል…


