የፍርድ ቤቶች እስማርት ኮርት ሩም አሰራርን መተግበራቸው ፈጣንና ግልፅ የፍርድ ሂደት እንዲኖር እንደሚያስችል ተገለፀ
#DGC ህዳር 26/217 የድሬዳዋ አስተዳደር ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ከአስተዳደሩ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ጋር በመተባበር በዳኝነት ዲጂታላይዜሽን እና መሰረተ ልማት፣ በኢ-ኮርት ኬዝ ማኔጅመንት ሲስተም፣ በኤሌክትሮኒክስ መዛግብት አስተዳደር ስርአት እንዲሁም በemerging technology ዙሪያ በአስተዳደሩ ለሚገኙ ፍርድ ቤት ዳኞችና ባለሞያዎች ስልጠና መስጠት ጀመረ ፡፡ በዚህም በመድረኩ በመገኘት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ…


