የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የብልፅግና ፖርቲ አባላት የብልጽግና ፓርቲ የአመራርና የአባላት ዲሲፕሊን መመሪያ ሰነድ ላይ ተወያዩ

“የብልጽግና ፓርቲ የአመራርና የአባላት ዲሲፕሊን መመሪያ ቁጥር ……/2015”ሰነድ በብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ የፀደቀ ነው።

የፖርቲ አባላት በቀጣይ በሚኖራቸው በመደበኛ የመንግስት ስራም ኃላፊነታቸውን በግንባር ቀደምነት መወጣት እንዳለባቸው እና የፖርቲው ተልኮ በዲስኘሊን መፈፀም እንዳለባቸው በሰነዱ በዝርዝር ቀርበዋል።

የመወያያ ሰነዱን የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የለውጥ ስራዋች እና የመልካም አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ተስፉሚካኤል ኤድሚያስ አማካኝነት ቀርቦ በቀረበው ሰነድ ላይም የጋራ መግባባት ላይ ደርሰዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *