የ3 መቶ ሺህ ብር ድጋፍ – ለአሸዋ የእሳት አደጋ ተጎጂዎች ተደረገ::

የድሬደዋ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት 38ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ምክንያት በማድረግ ሰኔ 25/2016 ዓ.ም በድሬዳዋ አስተዳደር አሸዋ የገበያ ስፍራ በተከሰተው የእሳት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች መልሶ መቋቋሚያ የሚውል 3 መቶ ሺህ ብር የገንዘብ ድጋፍ አበረከተ።

የድሬደዋ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት ከዚህ ቀደም በተለያዬ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች በተለያዬ ጊዚያትም ከአስተዳደሩ ጉን በመቆም የተለያዬ ድጋፎችን ያበረከተ ሲሆን፤ መደበኛ ጉባኤውን ምክንያት በማድረግ ያበረከተውን የገንዘብ ድጋፍ ለድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር አስረክበዋል::

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *