Amharicበድሬዳዋ እየተሰራ የሚገኘውን የኮሪደር ልማት የስራ ሂደት የደረሰበትን ደረጃ እስትሪም ኮሚቴው ገመገመ:: direcom1 year ago1 year ago01 mins በመድረኩ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ የተገኙ ሲሆን እየተሰሩ የሚገኙ ስራዎች ላይም ውይይት ተደርጓል። በዚህም ከቬራ ፓስታ እስከ አኳ ኡኖ ያለውን መንገድ ደረጃውን ለማሳደግና በኮሪደር ልማቱ እስታንዳርድ እንዲሰራ አቅጣጫ የተሰጠ ሲሆን የቢውልዲንግ ቀለሞች ላይም ጥናት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል። በኤደን ሳሙኤል ፎቶ:- ሙሉዓለም ደሴ Post navigation Previous: በአስተዳደሩ የሚገኙ ወጣት ሴቶችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮጀክት ሊተገበር ነውNext: ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የፈረንጆችን የገና በዓል ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ:: Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment. Δ
የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጅሃር በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በዛሬው ዕለት በግንባር ተገኝተው ድምፅ ሰጥተዋል። direcom5 days ago5 days ago 0