Headlines

    Waxaa lasoo gaba gabeeyay shirarki nabad galyada ee ismaamulkan diri dhabe ka socday

    Labadi todobaad ee ugu danbeeyay ayaa waxaa ismaamulkan diri dhabe ka socday shirar nabad galyada ismaamulka dib loogu soo celinaayo iyadoo inihi ugu danbeeyay ay ismaamulka usoo noq noqonaayeen rabshado ku salaysan siyaasado. Haddaba waxaa inta uu shirkani socday la is dul taagay dhibaatooyinka xambarsan rabshadaha iyadoo ay shacabka siyaabaha kala duwan uga soo qayib…

    Read More

      ለሠላም ስለሠላም የተከፈለውን ዋጋ ልናከብረው ይገባል

      ለሁላችንም መተኪያ የሌላት እና የጋራ መኖሪያችን የሆነችውን ሀገር የመገንባቱ ኃላፊነት የሁላችንም ነው፡፡ ሀገርን የመገንባት አጀንዳዎቻችን ላይ የጋራ መግባባትን ለመፍጠር ተጨማሪ ጊዜ ልናባክን አይገባም፡፡ ይህችን ሀገር ለመገንባት ትውልድ ሁሉ በየተራው ይሄ ነው ተብሎ እንዲህ በቀላሉ በአንደበት ሊገለጽ የማይቻል ትልቅ ዋጋ ከፍሏል፡፡ ይህን ለሠላም ስለሠላም የተከፈለ ክቡር ዋጋ ማክብር እና ጠብቆ ማቆየት የአሁኑ ትውልድ የሞራል ግዴታ ነው፡፡…

      Read More

        Xubnaha xisbiyada siyaasadeed ayaa lasheegay in ay muujiyaan ka gonaanshaha hirgalinta qorshayaasha horumarineed ee dawlada

        Kulan ay ka soo qayib galeen shaqaalaha dawlada ee xubnaha ka ah ururada siyaasada ee dalka maantana waxaa kulankan kasoo qayb galay 6 xisbi ee ismaamulkan diri dhabe ka jira xubnahooda. Shirkan oo uu shir gudoominaayay mayerka ismaamulka mudane ibraahim cusmaan ayaa sheegay in wakhtiyadani danbe ay ismaamulka ka jireen shiqaaqooyin ay dadku naf waayeen…

        Read More

          የኋላችንን እየረሳን የፊታችንን ልንይዝ ይገባል

          በህገ-መንግስቱ መግቢያ ላይ እንደ አንድ ሀገር ህዝብ ከዚህ ቀደም በመሀላችን የነበሩ የተሳሳቱ መስተጋብሮቻችንን በማረም እና በማስተካከል አንድ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ማህበረሰብ መገንባት እንዳለብን በግልጽ ተቀምጧል፡፡ በዚህ ሀሳብ ውስጥ በግልጽ እንደተቀመጠው ያለፉ የተሳሳቱ ታሪኮቻችን እንዳይደገሙ ተምረን ነገን ለእኛም ሆነ ለሚመጣው ትውልድ የተሻለ ለማድረግ መረባረብ እንደሚገባን የሚያሳስብ መልዕክት ነው ያለው፡፡ ከተጀመረው ሀገራዊ የለውጥ ጉዞ በፊት  የመጣንብትን ተጨባጭ…

          Read More

            መብትን ማስከበር የሚቻለው በህጋዊ መንገድ ብቻ ነው

            በየትኛውም ሀገር እና በየትኛውም የመንግስት ሥርዓት ከራስ ወዳድነት ስሜት የሚመነጩ የግለኝነት፣ ጠባብነት እና ትምክህት አመለካከቶች እስካሉ ድረስ የጥቅም ግጭቶች እና የመብት ጥሰቶች ሊኖሩ ይችላሉ፡፡ በመሠረቱ በእንደዚህ ያለ ስሜት የተለከፉ እና በአመለካከቶቹ የተጠመዱ ዜጎች በህግ የበላይንት አያምኑም፡፡ ከዚህም የተነሳ ከማንም ጋር በሠላም ሊኖሩ ስለማይችሉ  ከቤተሰብ እስከ ሀገር የማፍረስ እንጂ ሌላ ሚና ሊኖራቸው አይችልም፡፡        ስለሆነም እንደዚህ…

            Read More

              ለሠላማችን ሲባል ማድረግ ያለብንን ሁሉ ልናደርግ ይገባል

              ሠላም ማለት ለእኛ ለኢዮጰያዊያን ካሳለፍነው እና አሁን ከምንገኝበት ተጨባጭ ሁኔታ አንጻር እጅጉን አስፈላጊ እና የህልውናችን ጉዳይ ነው፡፡ የሠላም መረጋገጥ ከድህነት ለመውጣት እና ኋላቀርነት ለመላቀቅ ዋስትናችን ነው፡፡ በሀገራችን ታሪክ ትልቅ ፋይዳ አለው ብለን ተስፋ የጣልንበት የለውጥ ጉዞ ከዳር የሚደርሰው ሠላም ሲኖር ብቻ ነው፡፡  ዴሞክራሲው ጎልብቶ እና መልካም አስተዳደር ሰፍኖ ዜጎች በዚህች ሀገር የተሸለ ኑሮ ለመኖር ተስፋ…

              Read More

                Tourist sites should be rehabilitated to mobilize more revenue from the sector

                ‘’World Tourism day’’ celebrated by different events in Dire-Dawa administration. Dire-Dawa Trade, Industry and Investment Bureau; Office of culture and tourism, organized the event under title “Digital transformation for tourism development.” World tourism day globally enjoyed for 39th round and nationally for 31thyear. The Dire-Dawa celebration program decorated with many activities such as sanitation, photo exhibition,…

                Read More

                  በድሬደዋ የተወሰኑ አካባቢዎች የተከሠተው ግጭት የብሄር ግጭት እንዳልሆነ ተገለፀ

                  የድሬደዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙዩኒከሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ እስቅያስ ታፈሰ ለጋዜጠኞች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንደገለፁት ከህዳር 8/2011 ዓ.ም ጀምሮ በከተማዋ የተወሰኑ አካባቢዎች በተፈጠረ ግጭት በሰው ህይወት፣ በአካልና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን ገልፀዋል፡፡ በኃላፊ ገለፃ በተፈጠረው ግጭትም በመጋላ ጨብጡ በተባለ አካባቢ የአንድ ሰው ህይወት አልፏል ፣ አራት መኖሪያ ቤቶች ተቃጥለዋል በተመሳሳይም በመልካ ጀብዱ ከቀጠና አንድ እስከ…

                  Read More