በኢፌድሪ አየር ኃይሉ የምስራቅ አየር ምድብ 8ኛውን የመከላከያ ቀን በዓል አስመልክቶ የተዘጋጀ ስፖርታዊ ውድድሮች ፈፃሚያቸውን አግኝተዋል፡፡ 6 years ago01 mins በውድድሩ የእግር ኳስ ጨዋታ የገመድ ጉተታን ጨምሮ የተለያዩ አዝናኝ ስፖርታዊ ፉክክሮች ተከናውነዋል፡፡ በአየር ምድቡ እንደዚህ አይነት ስፖርታዊ ውድድሮች መካሄዳቸው ውስጣዊ አንድነት ከማጠናከር ባለፈ ተልዕኮውን በብቃት የሚወጣ ሰራዊት እንዲገነባ አስተዋፅኦ የጎላ መሆኑን በኢፌድሪ አየር ኃይል ምስራቅ አየር ምድብ ዋና አዛዥ ኮሮኔል አበበ ለገሰ ተናግረዋል፡፡ Post navigation Previous: የድሬዳዋ ከተማን ፅዱና ውብ ለማድረግ ህብረተሰቡ ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርግ ጥሪ ቀረበNext: የምስራቅ ሀረርጌን ሠላም ለማስመለስ የወጣቶች ሚና የጎላ ነው ተባለ ከሁሉም ቤተ እምነት የተውጣጡ ወጣቶች ‹‹የክርስቲያንና ሙስሊም ግንኙነት ለሠላም- በወጣቶች›› በሚል መርህ የተዘጋጀ የሰላም ውይይት መድረክ ከድሬዳዋና ሐረር ከተማ ከተወጣጡ ወጣቶችና የሀይማኖት መሪዎች ጋር በድሬዳዋ ተካሂዷል፡፡
የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጅሃር በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በዛሬው ዕለት በግንባር ተገኝተው ድምፅ ሰጥተዋል። direcom2 days ago2 days ago 0