የዘንድሮ ዘመን መለወጫ የበዓል ገበያ ፍትሀዊ ዋጋ እንደታየበት ነዋሪዎች ተናገሩ::

    የዘንድሮ ዘመን መለወጫ የበዓል ገበያ ፍትሀዊ ዋጋ እንደታየበት ነዋሪዎች ተናገሩ በአስተዳደራችን ባሉ የገበያ ስፍራዎች ውስጥ ለበዓል የምግብ ፍጆታ የሚሆኑ መሰረታዊ ነገሮችን ሲገበያዩ ያገኘናቸው የከተማችን ነዋሪዎች እንደገለጹት የዘንድሮው የዘመን መለወጫ በዓል ካምናው ጋር ሲነጻጸር በአቅርቦትም ሆነ በዋጋ የተሻለ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ወ/ሮ እመቤት ሞገስ በቀፊራ የገበያ ስፍራ ሲሸምቱ ያገኘናቸው አስተያየት ሰጪ እንደተናገሩት በአውደ አመት አብዛኛውን ጊዜ የምግብ…

    Read More

      የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈች፡፡

      ብፁዕ ዶ/ር አቡነ አረጋዊ የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያሊክ ልዩ ፅ/ቤት ፣ የውጭ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ እንዲሁም የድሬዳዋ እና ጅቡቲ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ለድሬዳዋ ህዝብ እንዲሁም ለመላው አለም ለሚገኙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያን የ2013 አዲስ አመት እንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡ በዓሉ ስናከብር የተፈናቀሉ ወገኖች  በመጎብኘት  ማክበር ይኖርብናል በማለት   ማህበረሰቡም እነዚህን ወገኖቻችንን መልሶ በማቋቋምና በመርዳት ወደቀድሞ አኗኗራቸው ተመልሰው…

      Read More

        የአስተዳደሩ ከንቲባ ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችው መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

        በመጪው የ2013 አዲስ ዓመት በአስተዳደሩ ዘላቂ ሰላምና ጸጥታን በማስፈንና ኮሮና መከላከል ላይ የተወጠኑ ዕቅዶችን ከዳር በማድረስ በሁሉም መልኩ ለህብረተሰቡ ተጠቃሚነት እንሰራለን ብለዋል፡፡ ከንቲባው አህመድ መሀመድ ቡህ መጪውን አዲስ ዓመት በማስመልከት ለነዋሪው ባስተላለፉት የመልካም ምኞት መግለጫቸው  የተጠናቀቀው 2012 ዓ.ም በርካታ ውጤቶችና ፈተናዎች በጋራ የተስተናገዱበት እንደነበር አውስተዋል፡፡ አስተዳደሩም ያለፈው የ2012 ዓ.ም መልካም ውጥኖችን አጠናክሮ በማስቀጠልና ክፍተቶችን በማረም…

        Read More

          የትራፊክ አደጋን መከላከል በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር የፓናል ዉይይት ተካሄደ ፡፡

          የትራፊክ አደጋን መከላከል በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር የፓናል ዉይይት ተካሄደ የፌዴራል ትራንስፖርት ባለስልጣን የድሬዳዋ ቅ/መስሪያ በድሬ ደዋ ከሚገኙ ባለድርሻ አካላት ጋር ከግዜ ወደ ግዜ እየጨመረና እየከፋ የመጣዉን የትራፊክ አደጋ መከላከል በሚቻልበት ሁኔታ ዙሪያ የፓናል ዉይይት ተካሄደ፡፡ በዚህ የፓናል ዉይይት ላይ የትራፊክ አደጋ በአስተዳደሩ ያለበትን ሁኔታን ፣ መንስኤዎቹ እና የመፍትሄ ሀሳቦችን የሚያሳይ ጥናታዊ ፁሁፍ…

          Read More