ለመንግስት አገልግሎት ዘርፍ በተዘጋጀው የ15 አመት ፍኖተ ካርታና የ10 አመት መሪ እቅድ ላይ ውይይት ተደረገ ።

    ለመንግስት አገልግሎት ዘርፍ በተዘጋጀው የ15 አመት ፍኖተ ካርታና የ10 አመት መሪ እቅድ ላይ ውይይት ተደረገ ። “የህዝብ አገልጋይነት መንፈስ የተላበሰ ተደራሽ ፣ ገለልተኛና ሙያዊ ሲቪል ሰርቪስ እንገነባለን”!በሚል መሪ ሀሳብ የተካሄደውን ውይይት የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን እና የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በመተባበር ያዘጋጁት ነው ። የአስተዳደሩ ከንቲባ አህመድ ቡህ እና የፐብሊክ ሰርቪስና…

    Read More

      የፖሊዬ ክትባት ዘመቻ በድሬደዋ አስተዳደር እና በሶማሌ ክልል ሺኒሌ ወረዳ ዛሬ በይፋ ተጀምሯል::

      የክትባት ዘመቻው ሲጀመር የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ፣ የድሬደዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር፣ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አስቻለው አባይነህ፣ የድሬደዋ አስተዳደር ጤና ቤሮ ሀላፊ ወ/ሮ ለምለም በዛብህ፣ የሶማሌ ክልል ጤና ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ዩሱፍ መሀመድን ጨምሮ ሌሎች ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል፡፡ ከዛሬ መስከረም 27 – 30 ድረስ ለተከታታይ 4…

      Read More

        በድሬዳዋ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አደረጉ።

        የኢፌድሪ ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶ/ር አብረሃም በላይ በተገኙበት የተካሄደውን የውይይት መድረክ ከንቲባ አህመድ ቡህ የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር በማድረግ አስጀምረዋል ። በድሬዳዋ ከሚገኙ የትግራይ ተወላጆች ጋር በተደረገው በዚህ የጋራ የውይይት መድረክ ዶ/ር አብረሃም በላይ የብልፅግና ፓርቲ ፕሮግራምንና አጠቃላይ የትግል ስልቱን አስመልክቶ ገለፃ አድርገዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎች በበኩላቸው በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይና በብልፅግና ፓርቲ ፕሮግራም ላይ ያተኮሩ…

        Read More

          ለትግራይ ክልል ም/ቤትና ካቢኔ የበጀት ድጎማ አይደረግም” አቶ አደም ፋራህ.

          በህገወጥ መንገድ የተቋቋመው የትግራይ ክልል ም/ቤትና ካቢኔ ህጋዊ ሰውነት ስለሌለው የፌዴራል መንግስት የበጀት ድጎማ እንደማይደረግለት የፌዴሬሽን ምክር ቤት ገልጿል:: የትግራይ ክልል ምክር ቤትና ከፍተኛ የህግ አስፈፃሚው አካል /ካቢኔ/ ህገመንግስታዊ ቅቡልነት ስለሌላቸው ሁሉም የፌዴራል ተቋማት ምንም ዓይነት ህጋዊ ግንኙነት ማድረግ እንደማይችሉም የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባሄ አቶ አደም ፋራህ ተናግረዋል፡፡ ይህም በመሆኑም ሁሉም የፌዴራል ተቋማት ከትግራይ ክልል…

          Read More

            የድሬ ደዋ ዩኒቨርሲቲ የመማር ማስተማር ስራን ለማስጀመር የዝግጅት ስራዎችን በትኩረት እያከናወነ መሆኑን ተገለፀ::

            የድሬ ደዋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኡባህ አደም ዩኒቨርሲቲ ባለፈዉ አመት በተከሰተዉ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ሚክኒያት የተቋረጠዉ የመማር ማስተማር ስራ ለማስጀመር የዝግጅት ስራዎችን በትኩረት እያከናወነ መሆኑ የገለፁት የዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኡባህ እንደገለፁት በዩኒቨርሲቲዉ በዝግጅት ምዕራፍ የማፅዳት ስራዎች ሲከናወኑ መቆየታቸዉን ገልፀዉ በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ውስጥ ሆነን ትምህርትና ስልጠና ለማስቀጠል የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ባወጣዉ መመሪያው ላይ ሁሉም…

            Read More