ከ 48 ሺ በላይ ለሚሆኑ በአስተዳደሩ ገጠር ቀበሌዎች ለሚገኙ የብልፅግና ፓርቲ ስልጠና መሰጠት ጀመረ፡፡

    በድሬዳዋ አስተዳደር በአራቱ ክላስተሮች በሚገኙ የገጠር ቀበሌዎች ለሚገኙ የብልፅግና ፓርቲ የመሠረታዊ ድርጅት፣ የህዋስ፣ የሴልና የሊግ አመራሮች ስልጠና መሰረታዊ ድርጅትና የሴል አመራሮች”በወቅታዊ ሁኔታችንን መሻገሪያ ትልሞች” ስልጠና መሰጠት ጀመረ፡፡
    ዛሬ ጥቅምት 7 የብልፅግና ፓርቲ የመሠረታዊ ድርጅት፣ የህዋስ፣ የሴልና የሊግ አመራሮች ስልጠና መሰረታዊ ድርጅትና የሴል አመራሮች እየተሰጠ ያለዉ ይህ ስልጠና በነገዉ እለት ጥቅምት 8 በ 38 ገጠር ቀበሌዎች ለሚገኙ የብልፅግና ፓርቲ አባላት በሚሰጠዉ ይህ ስልጠና ላይ ከ 48 ሺ በላይ የሚሆኑ በአስተዳደሩ ገጠር ቀበሌዎች ለሚገኙ የብልፅግና ፓርቲ አባላት ይሳተፋሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡