የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ እና የድሬደዋ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የጋራ መግባቢያ ተፈራረሙ::
የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ እና የድሬደዋ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ዛሬ የተፈራረሙት የጋራ መግባቢያ ተቋማት እንደ ድሬ ደዋ እና በሀገራቀፍ የተሰጣቸዉን ተለዕኮ በተሻለ ዉጤት ለማሳካት ለጋራ የተቋማት ተቀናጅተዉ መስራት ወሳኝ በመሆኑን በመግባቢያ ስነ-ስርዓት ፊርማዉ ላይ የመክፈቺያ ንግግር ያደረጉት መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ አቶ እስቅያስ ታፈሰ ገለፁ፡፡ የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳት ዶ.ር ኡባህ አደም በበኩላቸዉ ተቋሞቹ ከዚህ ቀደምም…


