የሚሰሩ የልማት ስራዎች የህብረተሰቡን ፍላጎት መሰረት ያደረገ መሆን እንዳለበት የቀበሌ09 አስተዳደር ገለጸ፡፡

    በቀበሌው ልዩ ስሙ ገንደገራዳ በተባለው አካባቢ ቀጠና ሁለት ሰፈር 1 እና 2 በአካባቢ ልማትና ህብረተሰብ ተሳትፎ ተለይተው ሊሰሩ በታቀዱ ፕሮጀክት ላይ የመስክ ምልከታ ተደረገ፡፡ በቦታው ላይ የቀበሌው ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሀሰን ኢጌ እንዲሆም የኮሙኒኬሽን እና የአካባቢ ልማት ማስተባበሪያ ሀላፊ አቶ አብዱልአዚዝ አህመድ ጨምሮ የድሬደዋ አስተደዳደር ህብረተሰብ ተሳትፎ እና ልማት ኤጀንሴ ሀላፊ አቶ ጎንፋ ሞሲሳ…

    Read More

      የጥላቻ አመለካከትን በማስወገድ ሀገራዊ አንድነትና ህብረ-ብሄራዊ ጥንካሬያችንን በማጉላት የተጀመረውን የእድገት፣ የልማት፣ የለውጥ ሂደቶች ሳይቋረጡ እንዲቀጥሉ ሁሉም አካላት ሀላፊነታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተገለፀ።

      የኢትዮጲያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ጋር በመተባበር በሰላም፣ በአብሮነት፣ በሀይማኖትና በብሄር ብዝሀነት አያያዝ ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ የሀይማኖት አባቶች፣ ከፍተኛ የመንግስት ሀላፊዎች እንዲሁም የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ተሳታፊ የሆኑበት የምክክር መድረክ በሳምራት ሆቴል የተካሄደ ሲሆን በዚሁ መድረክ ላይም በክብር እንግድነት በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር የፍትህ ፀጥታና ህግ ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ አቶ ሙሳ ጣሀ…

      Read More

        ለ2013 አጠቃላይ ምርጫ የብልፅግና ፓርቲ እጩዎች ዝግጅት መመሪያ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ::

        የድሬዳዋ የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በድ/ዳ አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲ ወክለው ለፌደራል፣ ለከተማ አስተዳደርና ለቀበሌ ምክር ቤት አባልነት የሚወዳደሩ እጩዎች ቅድመ-ዝግጅት ማስፈፀሚያ እቅድ ዙሪያ ተወያይተዋል። በድሬዳዋ አስተዳደር ብሎም በአገር አቀፍ ለሚካሄደው 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ የብልፅግና ፓርቲ እጩዎች ዝግጅት መመሪያ ዙሪያ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች እና መምሪያ ኃላፊዎች እንዲሁም የወጣትና ሴቶች ሊግ አመራሮች በተገኙበት ውይይት ተካሂዷል። በቀጣይ በመመሪያው…

        Read More

          በኮሮና ምክናየት ተቀዛቅዞ የነበረው የንግድ ግብይት አሁን ላይ እየተሻሻለ መምጣቱን በቀበሌ 09 የሚገኙ ነጋዴች ገለጹ፡፡

          በአስተዳደራችን በርካታ የንግድ ተቋማት ከሚገኝባቸው ቀበሌዎች አንዱ የሆነው የቀበሌ 09 አስተዳደር ሲሆን በቀበሌው በርካታ ቁጥር ያላቸው የተለያዩ የንግድ ተቋማቶች ይገኛሉ፡፡ ታዲያ እነኝህ የንግድ ተቋማት በአለማችን ብሎም በአገራችን እና በአስተዳደሩ በተከሰተው የኮሮና ወረሽኝ ሳቢያ የንግድ እንቅስቃሴው ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ በመቀዛቀዙ የንግዱ ማህበረሰብ ለከፍተኛ ችግር ተጋልጦ መቆየቱን ያነጋገርናቸው ነጋዲዎች ተናግረዋል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ መንግስት በሽታውን ለመከላከል…

          Read More

            Kantiibaa Ahmad Garee Kubbaa Miilaa Magaalaa Dirree Dhawaa jajjabeessan.

            Kantiibaan Bulchiinsa Dirree Dhawaa Obbo Ahmad Buuh Garee Kubbaa Miilaa Magaalaa Dirree Dhawaa jajjabeessuu fi hamilee laatan. Kantiibaa Ahmad Buuh wayita hamilee laatan akka jedhanitti isin tapha gaarii taphachuun injifadhaa nuus isin gammachiifna jedhan. Miseensota Kaabinee Bulchiinsaa ta’an Hooganaa Biiroo Konistiraakshinii fi misooma Manneenii Injiinar Jamaal Ibraahim fi Hooganaa Biiroo Misooma Maalaqaa fi Dinagdee Obbo…

            Read More

              ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀንን አስመልክቶ ዉይይት ተካሄደ::

              በሀገራችን ለ16ኛ ጊዜ በአለም አቀፍ ለ17ኛ ጊዜ እየተከበረ የሚኘዉን ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን አስመልክቶ የድሬዳዋ ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኮሚሽኑ የስፖርት ማስፋፋትና ማልማት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ፊራንኦል ቡልቻ ባደረጉት ንግግር እንደገለፁት የሀገራችንን የብልፅግና ጉዞ ለማረጋገጥ ሙስናን መከላከል ወሳኝ መሆኑን በማብራራት ይህ ትዉልድ በተለይም ወጣቶች እና የመንግስት ሰራተኛው ሀብታቸዉን…

              Read More

                መንግስትበ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በትላንትናው እለት የተጀመረው የማነቃቂያና አቅም ግንባታ ስልጠና በዛሬው እለትም የቀጠለ ሲሆን በመጀመሪያው ቀን ከድሬድዋ ዩኒቨርሲቲ ተጋባዥ አሰልጣኝ መምህርት ሀረግ ተክሉ ለስራ ያለን ተነሳሽነት ለመፍጠር የሚያስችሉ የአእምሮ ዝግጁነትና የስራ ቦታ ማህበራዊ ግንኙነትን በተመለከተ ስልጠና ተሰጥቷል ።

                Read More

                  ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ ::

                  የአስተዳደሩ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለቢሮው ሰራተኞች የማነቃቂያና አቅም ግንባታ ስልጠና ለሁለት ተከታታይ ቀናት በኒው ብሎሰም ሆቴል ተሰቷል፡፡ በስልጠናው ለስራ ያለን ተነሳሽነት ለመፍጠር የሚያስችሉ የአእምሮ ዝግጁነትና የስራ ቦታ ማህበራዊ ግንኙነት ሪብራንዲግና የሀብት ማስመዝገብ ጽንስ ሀሳብና አስፈላጊነት እንዲሁም የስራ ስነ ምግባርን በተመለከተ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ለፈፃሚ ባለሙያዎች ግንዛቤ ተፈጥሯል፡፡ በስልጠናው ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን…

                  Read More

                    ኢትዮጲያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ጋር በመተባበር በሰላም፣ በአብሮነት፣ በሀይማኖትና በብሄር ብዝሀነት አያያዝ ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ የሀይማኖት አባቶች፣ ከፍተኛ የመንግስት ሀላፊዎች እንዲሁም የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ተሳታፊ የሆኑበት የምክክር መድረክ በሳምራት ሆቴል በመካሄድ ላይ የሚገኝ ሲሆን የምክክር መድረኩም ለሁለት ቀናት የሚቆይ ይሆናል ።

                    Read More