ወጣቶች አሁኑ ወቅት የተፈጠረውን ምቹ የፈጠራና የለውጥ አስተሳሰብ በመጠቀም ማደግ መበልጸግ እንደሚችሉ ተገለፀ::

    የድሬዳዋ ወጠቶችና ስፖርት ኮሚሽን ወጣቶች እራሳቸውን ከስደተኝነት አስተሳሰብ በማላቀቅ በአሁኑ ወቅት የተፈጠረውን ምቹ የለውጥ አጋጣሚ በመጠቀም በሀገር ሰርተው በሀገር መለወጥ እንዲችሉ ግንዛቤ የሚፈጥር መድረክ ዛሬ ተጀምሯል፡፡ በአስተዳደሩ 9 ቀበሌዎች እና 4 ክላስተሮች ለተውጣጡ ወጣቶችና ባለድርሻ አካላት በህገ ወጥ ስደት እና በኤች አይቪ ኤድስ ቀውሶች ዙሪያ የሚያተኩር ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል፡፡ በኮሚሽኑ የወጣቶች ማፍራት ማብቃት ቡድን መሪ…

    Read More

      በድሬዳዋ አስተዳደር 15ተኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል ከመንግስት ሰራተኞች ጋር የፓናል ውይይት ተካሄደ።

      አገራዊ ሪፎርም ለጠንካራ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ” በሚል መሪ ቃል 15ተኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓልን ከመንግስት ሰራተኞች ጋር የፓናል ውይይት ተካሄደ። የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት የፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ አቡበከር አዶሽ እንዲሁም የመክፈቻ ንግግር በማድረግ መድረኩን የከፈቱት የድሬዳዋ አስተዳደር አፈ-ጉባኤ ወ/ሮ ፈጡም ሙስጠፋ የሀገር መከላከያ ሠራዊታች መቀሌን…

      Read More

        15ኛዉ የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በ06 ቀበሌ በፓናል ውይይት ተከብሯል::

        በቀበሌ 06 አስተዳደር “ኢትዮጵያ ብሔርብሔረሰቦችና ህዝቦች አንድነት ለጋራ ብልጽግና” በሚል መሪ ቃል ለ15 ኛዉ ጊዜ የሚከበረዉን የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል በሴት አደረጃጀቶችና ወጣቶች የአካባቢዉ ነዋሪዎች የፓናል ዉይይትና ለመከላከያ ሰራዊት ደም በመለገስ ተከብሮ ውሏል ፡፡ በቀበሌዉ አመራሮች የህወዋትና ኢ-ህገመንግስት ሰነድ፣ሀገራዊ ሪፎርም ለጠንካራ ሀገራዊ ፌዴራላዊና ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ በሚል ርዕስ ሰነዶች ቀርበዋል፡፡ በፓናል ዉይይቱም ላይ የተሳተፉ ተሳታፊዎችም…

        Read More