December 2020
አመታዊው የቅዱስ ገብርኤል በአለ ንግስ በድሬደዋ ሳባ ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ በድምቀት ምንም አይነት የፀጥታ ችግርም ሆነ የወንጀል ተግባር ሳይፈፀምና የትራፊክ አደጋ ሳይከሰት በሰላም መከበሩን ፖሊስ ገለፀ::
ለበአሉ ፍፁም ሰላማዊነት እገዛና ትብብር ላደረጉ ሁሉ ፖሊስ ምስጋናውን አቅርቧል:: በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ በታልቅ ድምቀት በታህሳስና ሀምሌ ወር የሚከበረው አመታዊው የቅዱስ ገብርኤል በአለ ንግስ በድሬደዋ የእምነቱ ተከታዩች በተገኙበት በዛሬው እለት በድምቀት ሲከበር ምንም አይነት የፀጥታና የወንጀል ተግባር ሳይፈፀምና የትራፊክ አደጋ ሳይደርስ ተከብሯል ሲል ነው የድሬደዋ ፖሊስ ኮሚሽን የገለፀው:: ከቁልቢ በአለ ንግስ ጋር ተያይዞም በርካታ ቁጥር…
iraatonni Bulchiinsaa RIB deegarsa Akaakuu fi Maalaqaa gumaachaa turan kenname .
Jiraatonni Bulchiinsaa Dirree Dhawaa Haleellaan Rayyaa Ittisa Biyyaa Iizii Kaabaa irratti raawwatame balaalefachuun cinatti RIB deegarsa Akaakuu fi Maalaqaa kan Jiraatonni Araddoottan Baadiyaa fi Magaalaa Bulchiinsaa Dirree Dhawaa gumaachaa roga gara garaan taasifamaa ture laatan. Sirna kenniinsa Deegarsaa kan guyyaa har’aa taasifame irratti Sadarkaa Deetaan Ministeeraatti Hoogantuun Bulchiinsa Fandii Ejansii Wabii Adde Warqinash Birruu ,…
ለኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ድገፍ ላደረጉ የምስጋናና የዕውቅና ሰነስርአት ተካሄደ።
የድሬደዋ አስተዳደር ለኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ድጋፍ ለማድረግ የቀረበውን አገራዊ ጥሪ ተቀብለው ሀብት፤ጉልበትና እውቀት በመለገስ አስተዋፅኦ ላበረከቱ የሀገር አለኝታዎችና ዋልታዎች በድሬዳዋ ራስ ሆቴል የምስጋናና የዕውቅና ስነስርዓት አካሄዶል። በስነ ስርአቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ሀላፊ አቶ ከድር ጁሀር እንደተናገሩት በሰሜን ዕዝ መከላከያ ሰራዊት የጁንታው የህውሀት ቡድን በፈፀመው ክህደት የሕግ ማስከበር ስራ…
በድሬዳዋ ሴቭ ዘ ቺልድረን 1.5 ሚሊየን ወጪ የተገነባው ህጻናት ማቆያ ተመረቀ።
በድሬዳዋ ሴቭ ዘ ቺልድረን 1.5 ሚሊየን ወጪ የተገነባው የህጻናት ህገ ወጥ ዝውውርን ለመቀነስና ለመቆጣጠር እንዲያድችል የተገነባ የ12 ህጻናት ማቆያ ምርቃት ተካሄደ። ከፍተኛ የህጻናት ዝውውርን ለመቀነስና ለመቆጣጠር ታስቦ የተገነባው ድርጅቱ የበኩሉን ለመወጣት በቅንጅት በመስራት ወደ ቤተሰባቸው ለማቀላቀል በመንገድ ትራንስፖርት ግቢ ትብብር ማዕከሉ ተገንብቷል። በማዕከሉ 12 የወንዶችና የሴቶች ህጻናት ማቆያ፣ መምከሪያ፣ መረጃ ክፍል (council room) እና የተሟላ…
ኑ ተማሪዎች ላፍታም ሳንዘናጋ ሁላችንም ወደ ትምህርት ቤታችን እንመለስ!!!
የነገ የሀገር ተስፋ የሆናችሁ ተማሪዎች ይህችን መተኪያ የሌላትን ሀገር ካላት ራዕይ ጭምር የምትረከቡ እናንተ ናችሁ፡፡ ወላጆቻችሁ እና ሀገራችሁ ከእናንተ ብዙ ይጠብቃሉ፡፡ ከእናንተ የሚፈለገውን ሁሉ መውጣት እንድትችሉ ትምህርት የማይተካ ቁልፍ ሚና አለው፡፡ ትምህርት ለሀገር ዕድገት ቁልፍ ነውና፡፡ ስለሆነም በኮቪድ-19 ምክኒያት ተቋርጦ የነበረው ትምህርት በአስተዳደራችን በሚቀጥለው ሳምንት ሙሉ በሙሉ ይጀምራል፡፡ ለአፍታም ሳንዘናጋ ሁላችንም ወደ ትምህርት ቤታችን እንመለስ፡፡…
በአስተዳደሩ የንፁህ ውሃ መጠጥ ለደንበኞች የማዳረስ ሥራዎች በዚህ ዓመት ከ5 ሺህ አዳዲስ ደንበኞች ተጠቃሚ ይሆናሉ ተባለ፡፡
የድሬዳዋ አስተዳደር የከተማ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የደንበኞች ፎረም መድረክ አካሄደዋል፡፡ የድሬዳዋ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ለደንበኞች የሚሰጠውን አገልግሎት አሁን ካለበት ደረጃ በተሻለ በልኩ ለማሳደግ እንዲችል እስከ አሁን ያለውን ልምድ እና በቀጣይ የሚገኘውን ልምድ በመቀመር የመረጃ መለዋወጥ ስርዓቱን በተጠናከረ መልኩ በተቋም ደረጃ የደንበኞችን አገልግሎት አሰጣጥ መሳለጥ እንቅፋት የሆኑ አሰራሮችን ለባለስልጣኑ በመጠቆም እንዲወገዱ የሚያስችል ተግባራት እንደሚቀጥሉ ተገልጸዋል፡፡…
በታላቅ ድምቀት የሚከበረውን የቁልቢ ገብርኤል በአለ ንግስ ያለምንም የፀጥታ ችግርና የወንጀል ተግባር ብሎም የትራፊክ አደጋ ሳይከሰት በሰላም እንዲከበር ለማስቻል ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን የድሬደዋ ፖሊስ ገለፀ ፡፡
ከበአሉ ጋር ተያይዞ መግለጫ የሰጡት የኮሚሽኑ የወንጀል መከላከል ዘርፍ ሃላፊ ኢ/ር አንተነህ ረፌራ እንዳስታወቁት በዓሉ ሰላማዊ በሆነ መልኩ እንዲከበር ለማስቻል ለሁሉም ፈፃሚ አመራር እና አባላት እንዲሁም አጋዥ ተቋማት ቀደም ባሉት ቀናት የበአሉን አከባበር የተመለከተ የፀጥታ እቅድ ወቶ በቂ ግንዛቤ እንዲጨብጡ ከማድረግ ጀምሮ ሌሎች የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ሲሰሩ እንደነበር ገልፀው አሁን ላይ በአሉ ያለምንም የፀጥታ ችግርና…
የድሬዳዋ አስተዳደር መሬት ልማት ማኔጅመንት ቢሮ በመሬት ነክ የህግ ድንጋጌዎች ዙሪያ ምክክር አካሂዷል፡፡
በምክክር መድረኩ ላይ የመክፈቺያ ንግግር ያደረጉት የመሬት ልማት ማኔጅመንት ቢሮ ሃላፊ አቶ ገበየሁ ጥላሁን እንደገለፁት መድረኩን ያስፈለገበትን ምክንያት ሲገልፁ በተቋማት መካከል ቅንጅታዊ አሰራሪን በማጠናከር ከመሬት ጋር ተያይዞ ህጋዊ አካሄድን የተከተለ ቀልጣፋ፤ፍትሃዊ፤ዘመናዊ አገልግሎት ለህዝቡ በመስጠት ከመሬት ጋር የተያያዘዉን የህብረተሰቡን የመልካም አስተዳደር ችግሮች መፍታት እንዲቻል ታስቦ የተዘጋጀ መድረክ መሆኑን አስገንዝበዋል። በምክክር መድረኩ ላይ የሊዝ አዋጅ ምንነትና በአዋጁ…


