ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀንን አስመልክቶ ዉይይት ተካሄደ::

    በሀገራችን ለ16ኛ ጊዜ በአለም አቀፍ ለ17ኛ ጊዜ እየተከበረ የሚኘዉን ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን አስመልክቶ የድሬዳዋ ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኮሚሽኑ የስፖርት ማስፋፋትና ማልማት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ፊራንኦል ቡልቻ ባደረጉት ንግግር እንደገለፁት የሀገራችንን የብልፅግና ጉዞ ለማረጋገጥ ሙስናን መከላከል ወሳኝ መሆኑን በማብራራት ይህ ትዉልድ በተለይም ወጣቶች እና የመንግስት ሰራተኛው ሀብታቸዉን በአግባቡ በማስመዝገብ አርያ መሆን እንዳለባቸዉ ገልፀዋል፡፡
    በመድረኩም በሀገራችንና በአሀጉራችን አፍሪካ እንዲሁም በአለም አቀፍ ደረጃ ሙስና በህዝብ ሀብት ላይ እያደረሰ ያለዉን ጉዳት የሚያመለክት ጥናታ ፁሁፍ ቀርቦ ሰፊ ዉይይት ተካሄዶበታል፡፡
    በመጨረም የመድረኩ ተሳታፊዎች የሀብት ማስመዝገብ ምዝገባ ያካሄዳሉ ፡፡