ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀንን አስመልክቶ ዉይይት ተካሄደ::

    በሀገራችን ለ16ኛ ጊዜ በአለም አቀፍ ለ17ኛ ጊዜ እየተከበረ የሚኘዉን ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን አስመልክቶ የድሬዳዋ ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኮሚሽኑ የስፖርት ማስፋፋትና ማልማት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ፊራንኦል ቡልቻ ባደረጉት ንግግር እንደገለፁት የሀገራችንን የብልፅግና ጉዞ ለማረጋገጥ ሙስናን መከላከል ወሳኝ መሆኑን በማብራራት ይህ ትዉልድ በተለይም ወጣቶች እና የመንግስት ሰራተኛው ሀብታቸዉን…

    Read More

      መንግስትበ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በትላንትናው እለት የተጀመረው የማነቃቂያና አቅም ግንባታ ስልጠና በዛሬው እለትም የቀጠለ ሲሆን በመጀመሪያው ቀን ከድሬድዋ ዩኒቨርሲቲ ተጋባዥ አሰልጣኝ መምህርት ሀረግ ተክሉ ለስራ ያለን ተነሳሽነት ለመፍጠር የሚያስችሉ የአእምሮ ዝግጁነትና የስራ ቦታ ማህበራዊ ግንኙነትን በተመለከተ ስልጠና ተሰጥቷል ።

      Read More

        ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ ::

        የአስተዳደሩ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለቢሮው ሰራተኞች የማነቃቂያና አቅም ግንባታ ስልጠና ለሁለት ተከታታይ ቀናት በኒው ብሎሰም ሆቴል ተሰቷል፡፡ በስልጠናው ለስራ ያለን ተነሳሽነት ለመፍጠር የሚያስችሉ የአእምሮ ዝግጁነትና የስራ ቦታ ማህበራዊ ግንኙነት ሪብራንዲግና የሀብት ማስመዝገብ ጽንስ ሀሳብና አስፈላጊነት እንዲሁም የስራ ስነ ምግባርን በተመለከተ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ለፈፃሚ ባለሙያዎች ግንዛቤ ተፈጥሯል፡፡ በስልጠናው ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን…

        Read More