በድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችን ተጠቃሚ ያደረገ የስራ እድል ምችችት መደረጉ ተገለፀ ።

    ለአንድ ሀገር ኢኮኖሚያዊ እድገት የስራ እድል ፈጠራ አይነተኛ አስተዋፆ እንደሚመጣ የሚታመን ሲሆን ከዚሁ ጋር ተያይዞም በድሬዳዋ አስተዳደር ከተካሄደው አዲስ የመንግስት ምስረታ ጋር ተያይዞ ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራባቸው ካሉ ስራዎች አንዱ የስራ እድል ፈጠራ ነው ። በተለይም በድሬዳዋ አስተዳደር ለሚገኙ ወጣቶች ጊዜያዊም ሆነ ቋሚ የሆነ የስራ እድልን በማመቻቸት ወደ ስራ ይገቡ ዘንድ የድሬዳዋ አስተዳደር ቴክኒክ ሞያና…

    Read More

      It needs to work together to ensure the Prosperity of our country by preventing corruption and Malpractices

      It was stated that we need to work together to ensure the prosperity of our country by preventing corruption and malpractice. The Dire Dawa Administration Construction Bureau has held an awareness creation program among its staff on the occasion of the 18th World Anti-Corruption and Ethics Day and the 16th Ethiopian Nations, Nationalities& Peoples Day…

      Read More

        Dhaabilee Mootummaa Riibiraand gochuuf kutannoon Geggeesota fi Ogeeyii murteessaa ta’uun ibsame.

        Hojjatoota Biiroo Dhimma Komunikeeshinii Mootummaa haala ittiin Tajaajiloottan dhaabilee Mootummaa Si’aawaa fi ammayaawaa kan haala yeroo ammaan walsimatu taasisuudhaan Dhaabilee Mootummaa Riibiraand gochuu haala ittiin danda’amu irratti waltajjiin hubannoo uumuu kenname. waltajjiin hubannoo kana irratti haasawa kan taasisan Hooganaan Biiroo Dhimma Komunikeeshinii Mootummaa Obbo Isqiyaas Taaffasaa akka jedhanitti Dhaabilee Mootummaa Riibiraand gochuuf kutannoon Geggeesota fi…

        Read More

          ሙስናና ብልሹ አሰራንን በመከላከል በጋራና በአንድነት የሀገራችንን ብልፅግና ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለፀ ።

          በአለማችን ለ 18 ተኛ በሀገራችን ደግሞ ለ 17 ጊዜ የሚከበረው የፀረ ሙስናና የስነ-ምግባር ቀን እንዲሁም 16 ተኛውን የኢትዮጲያ ብሄር ብሄረሰቦች ቀንን ምክንያት በማድረግ የድሬዳዋ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ቢሮ በቢሮው ላሉ ሰራተኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ሰጥቷል ። በተለይም ሙስና በአለማችን ፣ በአህጉራችን አፍሪካና በሀገራችን ኢትዮጲያ ላይ በስፋት ከመስተዋሉ ጋር ተያይዞ የሀብት ምዝበራዎቹ በጣም በረቀቀ መልኩ ከመካሄዳቸውም ባለፈ ከሙስናው…

          Read More