በድሬዳዋ የ16ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ለማክበር ዝግጅቱ መጠናቀቁ ተገለፀ።
የድሬዳዋ አስተዳደር ለ16ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በቂ ዝግጅት መደረጉን የአስተዳደሩ ከንቲባ ከድር ጆሀር ለጋዜጠኞች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አሳውቀዋል። “ወንድማማችነት ለህብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል የሚከበረው የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በስኬት ለማጠናቀቅ ከጤና እና የፀጥታ ጉዳዮች አንፃር አስተማማኝ ዝግጅት መደረጉን ከንቲባ ከድር ገልፀዋል። ከንቲባ ከዚህም ጋርዚያቶ አያይዘው ወደ ፤ድሬደዋ የሚመጡ እንግዶችን የህብረ ብሔራዊ ብዝኃነት መገለጫ…


