Amharicበኢትዮጲያ የእንግሊዝ አምባሳደር ዳረን ዌልች በዛሬው እለት ድሬዳዋ የገቡ ሲሆን ድሬዳዋ አለም አቀፍ አየር መንገድ ሲደርሱም ከፍተኛ የአስተዳደሩ አመራሮች ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። direcom2 years ago01 mins አምባሳደሩ የሀርላ ጥንታዊ መካነ ቅርስን የሚጎበኙ ሲሆን በድሬዳዋ አስተዳደር በእንግሊዝ መንግስት ድጋፍ የሚደረጉ ፕሮጀክቶችን የሚጎበኙም ይሆናል Post navigation Previous: Istaadiyeemii Magaalaa Dirree Dhawaa Tapha Idiladdunyaa Keessummeesse.Next: ኢትዮጵያ የበርካታ ታሪካዊ ቅርሶች እና የጥንታዊ ስልጣኔ መፍለቂያ መዳረሻ ትልቅ ሀገር ናት” በኢትዮጲያ የእንግሊዝ አምባሳደር ክቡር ዳረን ዌልች። Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment. Δ
የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጅሃር በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በዛሬው ዕለት በግንባር ተገኝተው ድምፅ ሰጥተዋል። direcom5 days ago5 days ago 0