የአላ ቀሎ የንግድ ኢንቭስትመንት ኃ/የተ/ የግል ማህበር ምስረታ መርሃ ግብር በመካሄድ ላይ ይገኛል።

ማህበሩ በሳውዲ አረቢያ በ20.3 ሚልዮን ብር በላይ ካፒታል የተቋቋመ ሲሆን በዛሬው እለትም የእውቅና ፕሮግራሙና ምስረታው በድሬ ዳዋ አስተዳደር በቢካፒታል ሆቴል እየተካሄደ ይገኛል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *