Amharicበድሬዳዋ አስተዳደር የወረዳ 3 የእስልምና እምነት ተከታይ የሆኑ እህት ወንድሞች በቅድስት ማሪያም ካቴደራል ቤተክርስትያን በመገኘት የፀሎተ ሀሙስን ስነ-ስርአት አከናውነው ለወጡ የእምነቱ ተከታዮች የታሸጉ ውሀዎችን እና ድፎዳቦ የመስጠት መርሀ-ግብር በዛሬው እለት አካሄዱ ። direcom2 years ago2 years ago01 mins በመርሀ ግብሩ ላይ ያነጋገርናቸው የእስልምና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞች የዛሬው ፕሮግራሞችን እንደሁሌውም ፍቅራችንን እና አብሮነታችንን ለማሳየት ያዘጋጀነው ነው በማለት ተናግረዋል። አስተባባሪዎቹ አያይዘውም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞታቸውን ገልፀዋል። Post navigation Previous: ፀሎተ ሀሙስ በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ተከበረNext: የጸሎተ ሐሙስ ( ህጽበተ ሐሙስ) ስነ-ስርዓት በድሬዳዋ ርእሰ አድባራት ወገዳማት ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ቤተክርስቲያን ተካሒዷል፡፡ Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment. Δ
የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጅሃር በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በዛሬው ዕለት በግንባር ተገኝተው ድምፅ ሰጥተዋል። direcom5 days ago5 days ago 0