እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ።

መላው የክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቼ የሁለት ወራት የጾም፥ ፀሎትና ስግደት ጊዜ አጠናቃችሁ፥ ለናፈቃችሁት የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል በሰላም እና በጤና ስለደረሳችሁ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል። በዓሉን ስታከብሩ… እውነተኛ ፍቅር ካለን አንዳችን ለሌላኛው መስዋዕት በመሆን የወደቁትን ማንሳት፥ የተራቡትን ማብላት፥ ያዘኑትን ማፅናናት እንደምንችል እና ከበርካታ ልዩነቶቻችን ይልቅ ሰብዓዊ አንድነታችን እንደሚበልጥ በመገንዘብ ሊሆን ይገባል። በቀጣይ እያንዳንዳችን ብዝሀነታችንን በአገራዊ…

Read More

Kitaabni Kuusaa Makmaaksota Oromoo ‘Makmaaksa’ mataduree Jedhuun Barreeffame Eebbifame.

Kitaabni Makmaaksa Afaan Oromoo Kuma 3 ol kan of keessaa qabu mataduree Makmaaksa Jedhuun Injinar Abdella Sheek Mohammed Umariin kan barreeffame yommuu ta’u har’a haala miidhagaan eebbifameeti jira. Sagantaa eebba kitaabichaarratti argamuun haasaa kan taasisan Hogganaa Waajjira Paartii Badhaadhinaa Damee Bulchinsa Dirree Dhawaa Obbo Ibraahim Yuusuf kitaabichi Kuusaa beekumsa makmaaksaa ummataa Oromoo ta’uusaatiin barattootaafi hawaasa…

Read More

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ለ2016 ዓ.ም የትንሣኤ በዓል እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት

እንኳን ለ2016 ዓ.ም የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ኢየሱስ ክርስቶስ መከራና ሞት፤ ግፍና ሙስናን፤ ሲዖልና መቃብርን አሸንፎ የተነሣበትን የትንሣኤ በዓል በየዓመቱ እናከብራለን። ከበዓሉ በፊት የሕማማትን ሰሞን እናሳልፋለን። ሰሞነ ሕማማቱ ፈተናን፣ ስቃይን፣ ክህደትን፣ አሳልፎ መስጠትን፣ የክፉዎችን ኅብረት፣ የምናስብበት ነው። ሐሰት ያሸነፈች፣ እውነት የተሸነፈች መስላ የታየችበት ነው። ብዙዎች መሥዋዕትነትን ፈርተው የሸሹበት ነው። አንዳንዶችን የሚያልፍ ጎርፍ ወሰዳቸው፤ አንዳንዶችን የሚሰክን…

Read More

የአፋን ኦሮሞ ቋንቋን ተረትና ምሳሌ የያዘው “ማክማክሳ” መፅሀፍ ተመረቀ

3 ሺ የአፋን ኦሮሞ ቋንቋን ተረትና ምሳሌ የያዘው “ማክማክሳ” የተሰኘ መፅሀፍ በዛሬው ዕለት በድምቀት ተመርቋል። በመድረኩ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የብልፅግና ፓርቲ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ በምርቃት ስነ-ስርአቱ ላይ በመገኘታቸው የተሰማቸውን ደስታ ገልፀው፤ መፅሀፉ ለተማሪዎች እንዲሁም ለመላው ማህበረሰብ እንደሚጠቅም ገልፀዋል። አቶ ኢብራሂም አያይዘውም እንደነዚህ አይነት ባህልና ወግን ለትውልድ የማስተላለፍ ስራ ላይ በመሰማራታቸው…

Read More

የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በድሬዳዋ አስተዳደር ባሉ አብያተ ቤተክርስትያናት በልዩ ሁኔታ ተከበረ

የስቅለት በዓል ድሬዳዋ በመንበረ ደብረ ሰላም መድኃኒዓለም ካቴድራል ሲከበር የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር በቤተክርስትያኑ በመገኘት ጣፉጭ ምግቦችን ፣ዳቦ እና ውሀ በማቅረብ የስቅለት በአልን አክብረው ለሚወጡ ምዕመናን ብርታትና ጥንካሬን ተመኝተዋል። በተመሳሳይ ርዕሰ አድባራት ወገዳማት ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ቤተክርስቲያን ምክትል ከንቲባ. እና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሀርቢ ቡህ ፣የብልፅግና ፖርታ ድሬዳዋ…

Read More

Guryo Sii Mutadawaacnimo Lagu Dhisay OO Logu Talgalay Dadka Hayntodu yartahay Ayaa Manta Lagu Wareejiyay.

Waxaa la sheegay in xilliyada jilalka lagu guda jiro howlo lagu xalinayo dhibaatooyinka bulshada iyo dhaqaalaha sida ku cad barnamijka Iska wax u qabso ee ismamulka magalada diridhabe lagag xirgaliyay dib udhis logu sameyay guriyaha dadka danyarta ee hayntodu yartay. Waxana ugu horaynti munasibadan ku wareejintan guriyaha oo ka dhacday dagmada 04 komishiineerka Dhalinyarada iyo…

Read More

የጸሎተ ሐሙስ ( ህጽበተ ሐሙስ) ስነ-ስርዓት በድሬዳዋ ርእሰ አድባራት ወገዳማት ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ቤተክርስቲያን ተካሒዷል፡፡

ክርስቶስ የደቀመዝሙራቱን እግር ዝቅ ብሎ ያጠበበትን የትህትና ምሳሌ የጸሎተ ሐሙስ ( ህጽበተ ሐሙስ) ስነ-ስርዓት የድሬዳዋ ርእሰ አድባራት ወገዳማት ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ ሊቀ ብርሃናት ቀለመወርቅ ቢምረው የካህናቱንና የምእመናኑን እግር በማጠብ ፈጽመዋል ፡፡ የድሬዳዋ ወረዳ ሶስት የእስልምና እምነት ተከታይ ወንድሞችና እህቶች የጸሎት ስነ-ስርዓቱን ፈጽመው ለሚወጡ ምእመናን ውሃ ዳቦና ንፍሮ አዘጋጀተው በመጠበቅ ያላቸውን ፍቅርና…

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር የወረዳ 3 የእስልምና እምነት ተከታይ የሆኑ እህት ወንድሞች በቅድስት ማሪያም ካቴደራል ቤተክርስትያን በመገኘት የፀሎተ ሀሙስን ስነ-ስርአት አከናውነው ለወጡ የእምነቱ ተከታዮች የታሸጉ ውሀዎችን እና ድፎዳቦ የመስጠት መርሀ-ግብር በዛሬው እለት አካሄዱ ።

በመርሀ ግብሩ ላይ ያነጋገርናቸው የእስልምና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞች የዛሬው ፕሮግራሞችን እንደሁሌውም ፍቅራችንን እና አብሮነታችንን ለማሳየት ያዘጋጀነው ነው በማለት ተናግረዋል። አስተባባሪዎቹ አያይዘውም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞታቸውን ገልፀዋል።

Read More